Abumaida Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Abumaida shared a
Translation is not possible.

🚨አጫጭር መረጃዎች

👉የእስራኤል መገናኛ ብዙሃን እንደዘገቡት በእየሩሳሌም የቀድሞ የእስራኤል ሴሚናሪ መምህር የነበረው አሮን ራማቲ 30 ሴቶችን እና ታዳጊዎችን በባርነት መያዙን ማመኑን ተከትሎ ለተጎጂዎቹ የማህበረሰብ አገልግሎት እና የገንዘብ ካሳ እንዲከፍል ተወስኖበታል ብለዋል።

👉ሮይተርስ፡ የባይደን አስተዳደር ሩሲያ በዩክሬን የምታደርገውን ጦርነት ደግፈዋል በሚል ንብረትነታቸው የሩሲያ፣ ቻይና፣ ቱርክ፣ የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች፣ ኪርጊስታን፣ ህንድ እና ደቡብ ኮሪያ የሆኑ 93 ተቋማት ላይ አዲስ የንግድ ማእቀብ ጥሏል።

👉ዋሽንግተን ታይምስ፡ ኢራን 5 የአቶሚክ ቦምቦችን ገንብታ ብትጨርስም ይፋ አላደረገችውም ምክንያቱም በአጭር ጊዜ ውስጥ ቁጥራቸውን ወደ 12 ማሳደግ አስባለች ብሏል፡፡

👉ኢራን፡ በቅርቡ በኢራን ደቡብ ምስራቅ የሽብር ጥቃት ዋና ፈፃሚ ከሆነው የጃይሽ አል-አድል አሸባሪ ቡድን መሪዎች አንዱ የሆነው ኢስማኤል ሻባክሽ በፓኪስታን ውስጥ በኢራን የጸጥታ ሃይሎች ከጥቂት ሰአታት በፊት ተገድሏል።

👉አሜሪካ፡ ሲ ኤን ኤን የአሜሪካ ባለስልጣናትን ጠቅሶ እንደዘገበው የጆ ባይደን መንግስት የመን በቀይ ባህር መርከቦች ላይ የምታደርሰውን ጥቃት ለማስቆም ችግር ገጥሞታል ያለ ሲሆን የፔንታጎን ምክትል ቃል አቀባይ "ሁቲዎች ትልቅ የጦር መሳሪያ እንዳላቸው እናውቃለን። በጣም አቅም ያላቸው ናቸው። የላቀ የጦር መሳሪያ አላቸው፤ ምክንያቱም በየጊዜው ከኢራን የጦር መሳሪያ እያገኙ ነው" ብለዋል፡፡

ዘገባው እንደሚለው የአሜሪካ ባለስልጣናት በየመን ላይ የሚደርሰውን ጫና ለመጨመር መንገድ ለመፈለግ እየሞከሩ ነው; ምክንያቱም አንዳንድ የባይደን አስተዳደር ውስጥ ያሉ ኃላፊዎች የኃይል እርምጃ ብቻውን አይሰራም ይላሉ። እነዚህ ሰዎች በየመን ላይ የሚደርሰው ወታደራዊ ጫና በጣም አክሳሪ ግን ውጤታማ ያልሆነ ነው እንዲሁም ብዙ ሚሊዮን ዶላር የሚገመቱ ሚሳኤሎችን ውድ ላልሆኑ ድሮኖች እና ሚሳኤሎች ማባከንን ይጠይቃል ወደሚል ድምዳሜ ደርሰዋል።

አንዳንድ የቀድሞ የአሜሪካ ባለስልጣናት የዋይት ሀውስ አቀራረብ እስካሁን በጣም ወግ አጥባቂ ነው እናም የባይደን መንግስት የጦር መሳሪያ መጋዘኖችን ከማጥቃት ይልቅ በየመን መሪዎች ላይ ማነጣጠር አስፈላጊ ነው ብለው ያምናሉ። የአሜሪካ የመከላከያ ሚኒስቴር ከፍተኛ ባለስልጣን ስለየመን አንሳሩላህ ሲናገሩ “እኛን እያስደነቁን ቀጥለዋል። አሁንም ሌላ ምን እንዳላቸው እውቀቱ የለንም” ብለዋል።

👉የውጭ መገናኛ ብዙሃን፡- ሶስት ትንንሽ ጀልባዎች በኦማን ከሚገኘው "ካልሃት" ነዳጅ ማምረቻ በስተምስራቅ 175 ኖቲካል ማይል ርቀት ላይ ወደ አንድ ትልቅ መርከብ እየጠጉ ነው ሲሉ ሪፖርት አድርገዋል።

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Abumaida shared a
Translation is not possible.

🚨ሰበር ‼️

🚀🏴‍☠ እብራይስጥ ቻናል 14፡ የእስራኤል ወታደሮች በካን ዮኒስ የፍልስጤም ተቃውሞ ባዘጋጀው እጅግ አደገኛ ወጥመድ ውስጥ ገብተዋል ብሏል።

🏴‍☠ ሃድሾት በበኩሉ፡ በጋዛ ሰርጥ ከባድ የደፈጣ ጥቃት በእስራኤል ወታደሮች ላይ የተፈፀመ ሲሆን በወታደሮች ላይ ህንጻ በመደርመሱ በብዙ ወታደሮች ላይ የአካል ጉዳት እና ሞትን አስከትሏል ወታደሮቹም ወደ እስራኤል ሆስፒታሎች እየተወሰዱ ነው።

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Abumaida shared a
Translation is not possible.

🚨 ብሄራዊ የተቃውሞ ብርጌድ (ዑመር አልቃሲም ሃይሎች) ቃል አቀባይ አቡ ካሊድ፡-

በአል-አቅሳ ማዕበል ጦርነት ወቅት ተዋጊዎቻችን ከ400 በላይ ወታደራዊ ዘመቻዎችን አካሂደዋል ከነዚህም መካከል፡-

- 100 የወራሪዋ ወታደሮች እና ተሸከርካሪዎቻቸው ጋር በሁሉም የውያ ግንባሮች ላይ በተደረጉ ቀጥተኛ ውጊያዎች በጠላት አባላት ላይ ሞት እና የአካል ጉዳት ማድረስ እና አንዳንድ ወታደራዊ ቁሳቁሶችን መማረከ ችለናል።

- ተዋጊዎቻችን 25 ተሽከርካሪዎችን እና የሰራዊቱን ስብስብ በ RPG እና ፀረ-ታንክ ታንዶም ፈንጂዎች ኢላማ አድርገዋል።

- የአልሞ ተኳሽ ክፍላችን ተዋጊዎች በወራ ወታደሮች ላይ 5 ጥቃቶችን ፈጽመዋል።

- የጽዮናውያን ሰፈራዎችን ከ110 ጊዝ በላይ በሮኬት ጥቃት ደብድበናል፡፡

- ሠራዊታችን ከ160 በላይ የቦምብ ጥቃቶችን በከባድ የሞርታር መሳሪያ በመተቀም የወራ የሰራዊቶችን ስብስቦችን እና ወታደራዊ ቦታዎችን ደብድቧል፡፡

- ተዋጊዎቻችን የወረራ ጦር ንብረት የሆኑ ድሮኖችን እና የስለላ አውሮፕላኖችን መተው ጥለዋል፡፡

-በጦርነቱ ወቅት 37ቱ ተዋጊዎቻችን በሰማዕትነት የተገደሉ ሲሆን ከነዚህም መካከል የተወሰኑት በጥቅምት 7 ቀን በተያዘው መሬታችን ውስጥ ሲሆን ሌሎቹ ደግሞ በ"እስራኤል" አየር ሃይል ተገድለዋል።

በሁሉም የጦር ግንባሮች በነበረው የጠላት ምድር ጥቃት ወቅት ከጠፉት ወታደሮቻችን በተጨማሪ በጦርነቱ ወቅትም የተወሰኑ ተዋጊዎቻችን ተማርከዋል።

የሰማዕቱ ዑመር አል ቃሲም ጦር ቃል አቀባይ ኮማንደር አቡ ካሌድ እንዳስታወቁት የዑመር አልቃሲም ሃይሎች ተዋጊዎች እና ሰማዕታት ከሌሎች ጀግኖች የፍልስጤም ተቃውሞ ሃይሎች ጋር በመሆን እስከ መጨራው ምእራፍ ድረስ በተለያዩ መሳሪያዎች የትጥቅ ዘመቻቸውን እንደሚቀጥሉ አስረድተዋል። ጠላት ጥቃቱ እና የጋዛ ወረራው አለመሳካቱን አምኗል እናም ለህዝባችን ፍላጎት በተቃውሞው ጀግንነት እና ጽናት ይገዛል።

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Abumaida shared a
Translation is not possible.

🚨 የየመን ጦር ኃይል መግለጫ

የየመን ባህር ሃይል በኤደን ባህረ ሰላጤ ላይ ሁለት የአሜሪካ መርከቦች ላይ ያነጣጠረ ሁለት ጥራት ያለው ወታደራዊ ዘመቻ አድርጓል፡ የመጀመሪያው “የባህር ሻምፒዮን” የተባለች የአሜሪካ መርከብን ኢላማ ያደረገ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ “ናቪስ ፎርቱና” የተባለች መርከብን ኢላማ ያደረገ ነው። እነዚህ ኦፕሬሽኖች የተከናወኑት እጅግ ዘመናዊ የባህር ኃይል ሚሳኤሎችን በመጠቀም ሲሆን የተሳካ እና ቀጥተኛ ጉዳት በመርከቦቹ ላይ አድርሰዋል።

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Abumaida shared a
Translation is not possible.

🔻 30,000 ሰፋሪዎች በ 172 በረራዎች ተሳፍረው እየፈራረሰ የሚገኘውን የጽዮናዊውን አካል ለቀው የወጡ ሲሆን የጽዮናውያን ኤርፖርቶች "ከጥቅምት 7 ወዲህ በጣም ስራ የበሳበትን ቀን" ትላንት አሳልፈዋል።

የሂዝቦላህ መሪ ሐሰን ነስረላህ "እስራኤላዊያን በሀገሪቱ የሚቆዩት ደህንነት እስከተሰማቸው ድረስ ብቻ ነው የደህንነት ዋስትና ካጡ እስራኤል ውስጥ አይቆዩም ምክንያቱም ከምድሪቱ ጋር ያላቸው ግንኙነት ተፈጥሯዊ አይደለም" ብሎ ነበር።

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group