UMMA TOKEN INVESTOR

🌹🇵🇸🇵🇸🌹

አቡ ኡበይዳ፡- በህዝባችን ላይ እየደረሰ ያለው ጥቃት ሙሉ በሙሉ ከመቆሙ በፊት የልውውጥ ስምምነቶችን መቀበል አይቻልም።

አቡ ኡበይዳ፡- ህዝባችን አንገታቸውን ቀና አድርገው ከዚህ ወረራ ይወጣሉ።

አቡ ኡበይዳ፡- ጥቃቱን ያከሸፈው ህዝቦቻችንና በመሬት ላይ ያሉ ታጋዮች ያሳዩት ፅናት ነው።

አቡ ኡበይዳ፡- ኦፊሴላዊው ዓለም በወንጀለኛ ጨቋኝ እና አቅም በሌለው ተመልካች መካከል የተከፋፈለ ነው።

አቡ ኡበይዳ፡- አልቃሳም ብርጌዶች ከህዝባችን ጋር አንድ ጉድጓድ ውስጥ ሆነው አንድ ዳቦና ውሃ እየተካፈሉ ነው

https://t.me/+6pYJEqYj0aU1M2Jk

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group

كلمة " الناطق العسكري بأسم كتائب الشهيد عز الدين القسام #اليوم

🔵የአል ቀሳም ቃል አቀባይ አቡ ኡበይዳ መግለጫ :-

🔵እኛ ፍትህ እና ነፃነት የምንሻ ህዝቦች መሆናችንን ለአለም አስተላልፈናል።

ትግሉንና ዝግጅቱን የቀጠልን መብት እንደተያዘ ስለምናውቅ ነው።

  🔥ከጥቃቱ መጀመሪያ ጀምሮ በታጋዮቻችን ጥቃት የደረሰባቸው ተሽከርካሪዎች ብዛት ከ825 በላይ ሲሆን ከእነዚህም መካከል አጓጓዦች፣ ታንኮች፣ የጭነት መኪናዎች፣ ተሽከርካሪዎች እና ቡልዶዘር ይገኙበታል።

🟢ተዋጊዎቻችን ኢላማቸውን መርጠው ጠላትን በተለያዩ መሳሪያዎች ውጤታማ በሆነ መንገድ በመምታት ያልተፈነዳ የጠላት ጥይቶችን በመጠቀም፣ ፈንጂዎችን በማፈንዳት እና በቤት ውስጥ አድፍጠው ይወርዳሉ።

🟢 ባለፉት ሁለት ቀናት የጠላት 3 ሄሊኮፕተሮችን ኢላማ አድርገናል።

🟢ቅድሚያ የምንሰጠው ነገር በንፁሀን ሲቪል ህዝባችን ላይ የሚደርሰውን ጥቃት ማስቆም ነው።

🔵በህዝባችን ላይ እየደረሰ ያለው ጥቃት ሙሉ በሙሉ ከመቆሙ በፊት እስረኛ አይለዋወጥም

https://t.me/+6pYJEqYj0aU1M2Jk

Telegram: Join Group Chat

Telegram: Join Group Chat

↩️ قناة الرسمية لإصدار محاضرات ومقالات قصيرة وهامة من إعداد السنة ودواتس ↪️ ይህ በሱና ዱዓቶች የሚዘጋጁ ትምህርቶች ሙሓደራዎችና አጫጭርና ጠቃሚ ፅሁፎች የሚለቀቅበት ኦፊሻል ቻናል ነው። ?????????? https://t.me/+6pYJEqYj0aU1M2Jk
Send as a message
Share on my page
Share in the group

ታሪክ❗️ሐጅና አናጂና❗️የአፄው የግፍ ታሪክ❗️

ጀምሩት ብቻ❗️

በቁርአን በግጥም በድምፅ አቀራረብ የተቀነባበረ።(MB ለመቀነስ ሞከርኩ)

❌በነብዩ ላይ ሀይለስላሴ ያስቀጠፈው ቅጥፈት👆

❌ዛሬ ገሪባዎች ወይም ሱፍዮች የሀበሻን ሼኮች ሳይዘይር ሐጅ ቢሄድም አይቀበለውም ብለዋል ነብዩ የሚሉት ቅጥፈት

❌አፄ ሀይለስላሴ በአንዋር መስጅድ ገሪባዎች ሰበሰባቸው ጫትም ሰጣቸው...በታሪኩ ተዳሷልደ

ከየት እንደመጣ❓

ማን እንዳመጣው❓

ለምን እንደመጣ❓

እናም ሌሎችም የሀይለስላሴ በሙስሊሞች ላይ ያደረገው ተንኮል ተዳሶበታል።

ታሪኩ ይቀጥላል....

ዝግጅትና ቅንብር ጁሀር ኡመር።

https://t.me/+6pYJEqYj0aU1M2Jk

https://t.me/OfficialDemas/3447

Send as a message
Share on my page
Share in the group

👆👆

ኢስራኤል በጋዛ ላይ ከጣለቻቸውና ካልፈነዱ ሚሳኤሎች ውስጥ ሁለት ሚሳኤሎች ሀማሶች እድሳት ካደረጉላቸው በኋላ ዛሬ 5 ታንኮችን በአንድ ላይ አጋይተውበታል

ታስታውሳላቹህ ገምተን ነበረ

በቅርቡ ደሞ ተሸንፈው ውርደት ተከናንበው እንደሚወጡ ከረበና እንከጅላለን☝

Send as a message
Share on my page
Share in the group

ጋዛ፥ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ሰዎች መራባቸውን ተመድ ገለጸ

ጋዛ ሰርጥ ውስጥ 2,2 ሚሊዮን ሰዎች «ለረሐብ አደጋ» ተጋልጠዋል ሲል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) አስጠነቀቀ ። በርካታ ርዳታ ለጋሽ ድርጅቶችም ጋዛ ውስጥ ያለው ሁኔታ «በዓለም ምሳሌ የሌለው» ነው ሲሉ አዲስ ባወጡት ጥናት ገልጸዋል ።  የእሥራኤል ጦር የአየር እና የምድር ጥቃት ዘመቻ ባጠናከረባት ብሎም ከበባ ውስጥ ባለችው ጋዛ የርዳታ ምግብ ማስገባት ባለመቻሉም ግማሽ ሚሊዮን ሰው መራቡን ተመድ ዘግቧል ።  በዋናነት ፍልስጥኤማውያን በሚኖሩበት የጋዛ ሰርጥ ውስጥ 576.600 ሰዎች ቀድሞውኑም ተርበዋል ሲል ተመድ ዐስታውቋል ። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዓለም አቀፍ የምግብ መርኃ ግብር ዋና የምጣኔ ሐብት ባለሞያ አሪፍ ሑሴይን ከጋዛ ነዋሪዎች አንድ አራተኛው መራቡን ተናግረዋል ።

«ዘገባው ብርቱ ሥጋታችንን የሚያረጋግጥ ነው ። ጋዛ ውስጥ ሁሉም ሰው በሚባል ደረጃ የተራበበት ሁኔታ እንዳለ ነው የሚያሳየው ። ከ500 ሺህ በላይ፤ ግማሽ ሚሊዮን ሰዎች ተርበዋል ። ያ ማለት፦ አሁን በምንናገርበት ቅጽበት ከጋዛ አራት ነዋሪዎች አንዱ እየተራበ ነው ።»

ቁጥራቸው 23 የሚደርስ የተመድ እና መንግሥታዊ ያልሆኑ ሌሎች የርዳታ ድርጅቶችም በጋራ ባቀረቡት የጥናት ውጤት መሠረት፦ ከሚደርሰው ጥፋት ባሻገር የጋዛ ነዋሪዎችን «ረሐብ እና በሽታም» እያሰቃያቸው ነው ።

እነሱ ተረስተው ችግሩ በርትቶባቸዋል።ዛሬም እስራኤል በደሏን ቀጥላ ሰዎቹ እንዲሰደዱ አዛለች።

አላህ ነስሩን ያርብላችሁ ያረብ 🤲

Send as a message
Share on my page
Share in the group