UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

#ሰበር ዜና

እንደ አልጀዚራ ዘገባ ሀማስ ጋዛ ውስጥ ያለውን ጦርነትን ማስቆም የሚያስችል ስምምነት ላይ መደረሱን አሳውቋል።

ሀማስ ይህንን ያሳወቀው የግብጽና የኳታርን ሀሳብ በመቀበል እንደሆነ ነው የገለጸው።

ይህ የተሰማው እስራኤል ራፋህን ለመውረር ቅድመ ዝግጅቴን ጨርሻለሁ ባለችበትና በአካባቢው ያሉ ፍልስጤማዊያን ቦታቸውን እንዲለቁ ካሳሰበች ብሎም በአውሮፕላን ጥቃት አድርሳለች ከተባለ በዃላ ሲሆን በካይሮ የሚደረገው ውይይት ዉጤት አልባ ሊሆን ነው በተባለበት ወቅት ነው።

ሀማስ ጦርነቱን ለማቆም ከግብጽና ኳታር ጋር የተስማማበትን ነጥቦች ያላሳወቀ ሲሆን በጉዳዩ ዙርያ እስካሁን ድረስ ከእስራኤልም ሆነ ከአሸማጋዬች የተሰጠ ምንም አይነት ማረጋገጫ የለም። ከሰአታት በዃላ የሚመለከታቸው አካላት ይህን የሀማስን መግለጫ በተመለከተ ማብራርያ ይሰጣሉ ተብሎ ይጠበቃል።

ለጊዜው የራፋህ ስደተኞችና መላ ጋዛዊያን በሰሙት ነገር ደስታቸውን በየመንገዱ በመግለጽ ላይ ይገኛሉ

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

«ይህ ቁርአን ቅዱስ ነው። በሙስሊሞች ዘንድ በጣም የተከበረ ነው። በሌሎችም የተከበረ መሆን አለበት! ቁርአን የተቀደሰ ነው።»

🇷🇺 ቭላድሚር ፑቲን

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

አላህ ሙሉ የሆነ ድል እና ማሸነፍ ለፍልስጤም እና ለሙስሊሞች ያድርገዉ ፡፡ አሚን አሚን 🌲

📖እነዚያን በአላህ መንገድ የተገደሉትን ሙታን አድርገህ አትገምታቸው፡፡ በእርግጥ እነርሱ እጌታቸው ዘንድ ሕያዋን ናቸው፤ ይመገባሉ፡፡(አል-ኢምራን፡169)

📖በአላህም መንገድ ብትገደሉ ወይም፤ ብትሞቱ ከአላህ የኾነው ምሕረትና እዝነት (እነርሱ) ከሚሰበስቡት ሀብት በእርግጥ በላጭ ነው፡፡ (አል-ኢምራን፡157)

📖በአላህም ሃይማኖት ተገቢውን ትግል ታገሉ፡፡እርሱ መርጧችኋል፡፡ በናንተም ላይ በሃይማኖቱ ውስጥ ምንም ችግር አላደረገባችሁም፡፡ የአባታችሁን የኢብራሂምን ሃይማኖት ተከተሉ፡፡ እርሱ ከዚህ በፊት ሙስሊሞች ብሎ ሰይሟችኋል፡፡ በዚህም (ቁርኣን)፤ መልክተኛው በእናንተ ላይ መስካሪ እንዲሆን እናንተም በሰዎቹ ላይ መስካሪዎች እንድትኾኑ (ሙስሊሞች ብሎ ሰይሟችኋል)፡፡ ሶላትንም አስተካክላችሁ ስገዱ፣ ዘካንም ስጡ፣ በአላህም ተጠበቁ፣ እርሱ ረዳታችሁ ነው፡፡ (እርሱ) ምን ያምር ጠባቂ! ምን ያምርም ረዳት![አል፡ሐጅ, 78]/

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

We won't stop talking about Palestine!

Stop bombing Gaza!

Stop the ongoing genocide that killed 33,000 people!

Free Free Palestine!!

End the Apartheid!

End the occupation!

----

Palestine shall be free!!

image
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
1 month Translate
Translation is not possible.

Assalomu aleykum barcha dindoshlarimizni RAMAZON HAYITI tabriklayman Alloh kelgusi Ramazon oyiga qadar Tinchlik, Xotirjamlik va Sogʻ salomat yetib olishni barchamizga nasib qilsin

Ассаляму алейкум, умма!

Команда Umma Life поздравляет Вас со светлым праздником Ураза Байрам!

Пусть Аллах примет от нас и от Вас.

Пусть Аллах очистит наши сердца от зависти и злобы, а руки - от грешных деяний.

Желаем сил и мудрости для дальнейших успехов.

Вместе растём, вместе развиваемся и крепнем. Одна умма - одна сеть.

https://linktr.ee/ummalife

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group