UMMA TOKEN INVESTOR

Farid salii shared a
Translation is not possible.

#ramadan_18

#ረመደን_18

#አንድነት ኃይል ነው !!!!

" አንድነት ኃይል ነው። በአላህ መንገድ ላይ አንድ መሆን የጥንካሬ ሁሉ ምንጭ ነው። በአላህ ዲን ላይ በአንድነት መንቀሳቀስ ብርታት ነው። የአላህን ዲን በአንድነት የጨበጡ ህዝቦች አሸናፊ፣ የበላይ እና የተከበሩ ናቸው።

በትክክለኛ ተውሂድና የሰለፎች መንገድ ላይ መንገዳቸውን ያደረጉ ህዝቦች ለውድቀት አይዳረጉም። ሁሌም የአላህ እርዳታን ይቸራሉ። በሁለቱም ሀገር የስኬት ባለቤቶችም እነርሱ ናቸው።

መበታተን፣ #መጨቃጨቅ : ለሽንፈት ይዳርጋል፣ ኃይልን እንዲላላ ያደርጋል።የተበታተኑ ህዝቦች አንድ መሆን የተሳነው ኡማ ከድል ይርቃል። የሌላው መጫወቻና መሳለቂያ መሆኑ የማይቀር ነው።

አህባቢ ከሁሉም በላይ አንድነት ትብብር ለኛ ወሳኙ ነገር ነውና ወደ አንድነት እንምጣ። አንድነት ሊገኝ የሚችለው ደግሞ ሁላችንም ወደ ቁርዓን ፣ ሐዲስ እና ትክክለኛ የሰለፎችን መንገድ በመከተል ነውና ተውሂድን የረሱልን መንገድ አጥብቀን እንያዝ። ያለ ተውሂድ የረሱል ሰ.ዐ.ወ ሱና አንድነትን ማሰብ ዘበት ነው። መቼም የማይሆን ጉዳይ ነው። ያለፈው ትውልድ እንደዚያ እንደ ግንብ ጠንካራ የአንድነት ባለቤት መሆን የቻለው ጥርት ያለውን ተውሂድ በመያዛቸው ነው ትክክለኛ የአላህ ባርነትን በማሳየታቸው ነው። ስለዚህ እኛም አንድ ልንሆን የነርሱን ፈለግ ልንከተል ይገባል። ያኔ ለጠላት አስፈሪ በማንም የማይዳፈር ምንም የማይፈራ ህዝቦች እንሆናለን።

አንድነትን አደራ. !!!!

"ሁሌም መልካም ሰው ለመሆን እንጣር !!!"

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Farid salii shared a
Translation is not possible.

ማንንም እዳታምኑ ❗

ባል ለሚስቱ  ቁርአን ለመሀፈዝ እየሞከርኩ ነበር ግን አልቻልኩም ሰነፍኩ አላት...

ሚስትም ቁርአን ሀፍዘህ ከጨረስክ ሁለተኛ ሚስት በራሴ ፍላጓት እንደምድርህ ቃል እገባልሀለሁ አለቺው...

ባልም በስድስት ወር ቁርአኑን ሀፍዞ ጨረሰ ..

ሚስትም ሶስት ቀን ፆመች😂

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Farid salii shared a
Translation is not possible.

የአሜሪካው ኩባንያ “#ስታርባክስ” በ20 ቀናት ውስጥ ከ12 ቢሊዮን ዶላር በላይ ኪሳራ አስተናግዷል ይህም በ31 አመት ታሪክ ትልቁ ኪሳራ ሆኖ ተመዝግቧል። ድርጅቱ ወ ራ ሪ ዋ በ ጋ ዛ 🇵🇸 ላይ ምታደርሰውን ግ ፍ ደጋፊ በመሆኑ የሰራተኞች የስራ ማቆም አድማ ና በሰፊው በተደረገው የቦይኮት ዘመቻ የሽያጭ መቀዝቀዝ ምክንያት መሆኑን ታውቋል ።

★ አለም ከተበዳዩች ጎን ቁሟል #አልሃምዱሊላህ ኪ ሳ ራ ቹህ ገና ይቀጥላል #ኢንሻአላህ አላሁመ ዚድ 🗣️

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
Видео UmmaShorts от 01.01.1970 00:33 | Farid salii
ummalife.com

Видео UmmaShorts от 01.01.1970 00:33 | Farid salii

Muslim Social Web | Muslim Social Network
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Farid salii shared a
Translation is not possible.

This for you Ya alhaa😭

Give him frdos🙏🙏

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group