UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
0
No followings
Translation is not possible.

ሳሊኋን ከመፈለግህ በፊት መጀመሪያ ራስህ ሷሊህ ሁን ✔

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

" ቀን መፆም ማታ ለይል መስገድ ከከበደህ

ወንጀልህ አስሮህ ነው ማለት ነው "

© ታላቁ አሊም ፋደይል ኢብኑ ኢያድ

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ይሄ ቦታ የመዋረድ ቦታ አደለም እረ እንደውም ከንጉሥ በስተቀኙ ከምትቆም ከሀገሪቱ የመሪ ዙፋን ሁሉንም አንተ ጋር ከተከበሩ ቦታዎች የበለጠ ነው !!!። ከፍጥረተ አለሙ ጌታ ፊት መድፋት ክብር ባይሆን ኖሮ የስነ አእምሮ ጠቢባን ፈውስ ያላገኙለትን ጭንቀትህን በሰከንድ ባላጠፋው ነበር ስንት አለ ለማስነካት ያልታደለ ...

ሞክረው ➟ ንገረው ➟ ተሳክቷል

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

    ውድ ፆመኛ መራብህ ከቁርአን በሚያምር ድምፅ ጋር ማሳለፍህ ተራዊህ ጨርሰህ መስገድህ ተመስጠህ ረጅም ሱጁድና ዱአ ማረግህ ለስራህ ተቀባይነት ማግኘት ማረጋገጫ እዳይመስልህ !!!

   👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

አንድ ሰው ሱፐር ማርኬት ገብቶ ጋሪ ሙሉ እቃ ለመግዛት ሂሳብ አውጥቶ ሲከፍል ብሩ #ፎርጅድ መሆኑ  ቢረጋገጥ ካዘኑለት ከነ ሀፍረቱ  ይለቁታል  አይ የስራውን እንስጠው ካሉ  ወደ እስርቤት ይወረወራል ይሄ ግን ቀላሉ ነው ። አስበው እስቲ የሂሳቡ ቀን አላህ ፊት እዚ ዱንያ ላይ የሰራህው ስራ ሁሉም ፎርጅድ ነውውውውው ብትባል ቀጥታ ....😔  

🌜 ስራህን ለአላህ ብቻ ብለህ ስራ በተነገረህ መንገድ ላይም ተከተል ጊዜውንም ጠብቅ ።

#ስራንለአላህማጥራት الإخلاص# #devotion

 

 

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

#ረመዳንገብቶ የጀሀነም በር ተዘግቶ፤ የጀነት በሮች ተከፍተው ፣ሸይጣን ታስሮ ፣ግዴታ ስራ በ70 ተባዝቶ፣ የውዴታ ስራ እንደ ግዴታ ተቆጥሮ ፣በዚ ሁሉ ውለታ በረመዳን ወንጀላችን ካልተማረልን መቼ ነው የምናስምረው !!!?

#when #መቼ #متى

Send as a message
Share on my page
Share in the group