UMMA TOKEN INVESTOR

About me

ኢስላምን መሰረት ያደረጉ ጠቃሚ ፅሁፎችን፣ ወቅታዊ ጉዳዮችንና ሙስሊሙን ማህበረሰብ የሚጠቅሙ ሀሳቦችን የማጋራበት የግል አካውንቴ ነው። ይወዳጁኝ!

Translation is not possible.
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

እድሜያችሁ 25 ያላለፈ 12ኛ ክፍል ኢንተራስ ያጠናቀቃችሁና መዲና እስላማዊ ዩኒቨርሲቲ (الجامعة الإسلامية بالمدينة المنورة) መማር የምትፈልጉ ካላችሁ ጊዜው ሳያልቅ አፕላይ አድርጉ።

ሊንክ👉 http://minhatee2.iu.edu.sa

ለሌሎች ወንድሞች ሼር አድርጉ ባረከላሁ ፊኩም

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ገፅ-2

ጁዝእ-1

ሱራ አል-በቀራህ

===

በየቀኑ 1 ገፅ!

#quran #islam

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ገፅ-1

ጁዝእ-1

ሱራ አል-ፋቲሐህ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የኔ  ስጦታ

በዘመናችን ሰውን ከቁርኣን የሚያርቁ ነገሮች በዝተዋል፣ ሶሻል ሚዲያም የቁርኣን ባላንጣ ሆኗል

 

ይህን ችግር ለማቅለል ከሚረዱ ነገሮች አንዱ ሞባይላችንን በመጠቀም ቁርአንን በየአጋጣሚው መቅራት ነው።

እኔም ይህንን ችግር ለመፍታት በየቀኑ አንድ ገፅ የመቅራት ሃላፊነት ራሳችን ላይ በመጣል ሶሻል ሚዲያ ላይ የምናጠፋውን ጊዜ በተወሰነ መልኩ ለቁርአን እንድናውለው በማሰብ ያዘጋጀሁት "በየቀኑ አንድ ገፅ" የተሰኘው የኔ ስጦታ ነው።

ብዙ ሳንገፋ በፊት ከወዲሁ መቀላቀል ለሚፈልግ መልእክቱን አድርሱልኝ።

//

ቴሌግራም👉 t.me/AmmarAli75

Send as a message
Share on my page
Share in the group