UMMA TOKEN INVESTOR

About me

ልብ አትሰበሰብም ዓለምም አትስተካከልም በተውሂድ ቢሆን እንጅ፡፡ ሸይኽ ፈውዛን ሀፊዘሁሏህ

Translation is not possible.

ኒቃብ በመልበስሽ የሚጠሉሽ ካሉ ተያቸው

‏"لأن الله يحبك، سيبعد عنك من لا يحبك."

"አሏህ ስለሚወድሽ የማይወዱሽን ከአንች ይርቃል።" አትጨነቂ ጀግናዬ በርች

በእምነትሽና የእምነትሽን ትዕዛዝ ለድርድር አታቅርቢው #አይዞሽ በእምነትሽ ፀንተሽ እስከቆምሽ ድረስ #ፍጡራኖች_ሲሸሹሽ_ፈጣሪ ይቀርብሻል።

ታዲያ አሏህን የያዘ ምን ይሆናልና ትጨነቂያለሽ!!?

https://t.me/oumuheyredin2233

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ታላቁ አሊም ሸይኽ መሀመድ አማነል ጃሚ አሏህ ይዘንላቼውና እንዲህ ብለዎል

የወደደ ቢወድ የጠላ ቢጠላ፦

🌸ሰለፍዮች ማለት ፊርቀቱ ናጅያ (ከእሳት የሚድኑና ነፃ ወጪዎቹ) እነሱ ናቸው።

🌸📚شرح فتوى الحموية (٥)

ጠቃሚ  ትምህርቶችን ምክሮችን ለማግኜት ጆይን በማድረግ ይቀላቀሉ🌸🌸

https://t.me/Kun_selefiya_aleljada

https://t.me/Kun_selefiya_aleljada

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group