UMMA TOKEN INVESTOR

Medina Eshetu shared a
Translation is not possible.

ሸይኽ አልባኒ እና ሸይኽ ኢብን ባዝ

አንድ ተማሪ ከሼኽ አልባኒ ጋር በመኪና እየሄደ ነበር ሼይኽ አልባኒም በፍጥነት ነበር የሚነዱት ከዛም ተማሪው እንዲህ አለ..

ተማሪ፦ ያ ሼኽ! ፍጥነታችሁን ቀንሱ ሼኽ ኢብን ባዝ እኮ ከሚፈቀደው ፍጥነት በላይ ማሽከርከር እራስን ለጥፋት እንደመዳረግ ይቆጠራል ብለዋል

አልባኒ፦ ይህ መኪና ነድቶ የማያውቅ ሰው ፈትዋ ነው (ማየት የተሳናቸው ስለነበሩ)

ተማሪው፦ ያላችሁትን ለሼኽ ኢብን ባዝ ልንገራቸው

አልባኒ፦ ንገራቸው

ተማሪውም ሼኽ አልባኒ ያሉትን ለሼኽ ኢብን ባዝ

ሲነግራቸው ሳቁና እንዲህ አሉ ፡ ይህ ዲያ (የግድያ ካሳ) ከፍሎ የማያውቅ ሰው ፈትዋ ነው በለው !

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Medina Eshetu shared a
Translation is not possible.

#ሰበር

አልቃሳም ብርጌድ: ትላንት ከጠዋት ጀምሮ የአልቃሳም ሙጃሂዲኖች በጋዛ ሰርጥ ወረራ በሁሉም ግንባር ላይ ከሚገኙት የወረራ ሃይሎች ጋር ከፍተኛ ውጊያ ውስጥ አሳልፈዋል በዚህም 23 ወታደራዊ ተሽከርካሪዎችን በካን ዩኒስ እና በይት ላሂያ ከተማ በተደረገው ውጊያ ብቻ

ሙሉ በሙሉ ወይም ከፊል ማውደም ችለዋል።

የአልቃሳም አልሞ ተኳሾች 6 ወታደሮችን ገድለው ሌሎችን አቁስለዋል፣ የወራሪ ጦር የመሸገበትን ቤትም በተጠመደ ከነወታደሮቹ በቦምብ አፈንድተዋል።

በሌላኛው ግንባር እንዲሁ የሰው ቤት ውስጥ የመሸገ የጠላት ልዩ ሀይልን በፀረ-ሰው ሚሳኤል ኢላማ አድርገዋል።

በአጭር ርቀት የሚሳኤል ስርዓት እና የሞርታር መሳሪያ የተላት ወታደራዊ ቡድንን አጥቅተዋል። በወራሪዋ የተያዙ የተለያዩ ግዛቶች ላይ ከፍተኛ የሚሳኤል ጥቃትን ፈፅመናል።

#gaza #palestine #hamas #qassam #quds #pij #hizbollah #hulouthi #iraq #iran#jihad

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Medina Eshetu shared a
Translation is not possible.

"የጋዛ ጉዳይ ዓለም አቀፍ ሰላምና ደህንነትን አደጋ ላይ ይጥላል" አንቶኒዮ ጉቴሬዝ

የተባበሩት መንግስታት ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት በጋዛ ጦርነት ላይ እርምጃ እንዲወስድ በመጠየቅ የተባበሩት መንግስታት ቻርተር አንቀጽ 99 ተግባራዊ እንዲያደርግ በስልጣን ዘመናቸው ለመጀመሪያ ጌዜ ይህን ትልቅ የሚባል አንቀፅ ጠቅሰው ደብዳቤ ፅፈዋል።

የዋና ጸሃፊው ብርቅዬ እርምጃ የመጣው የፀጥታው ምክር ቤት በእስራኤል ሐማስ እና በአጋሮቻቸው መካከል የተኩስ አቁም እንዲደረግ የውሳኔ ሃሳብ ባቀረበበት ወቅት ነው። የተባበሩት መንግስታት በጣም ኃይለኛ አካል ተደርጎ የሚወሰደው 15 አባላት ያሉት የፀጥታው ምክር ቤት የአለም አቀፍ ሰላም እና ደህንነትን የማስጠበቅ ኃላፊነት አለበት።

ጉቴሬዝ ለምክር ቤቱ ፕሬዝዳንት በፃፉት ደብዳቤ በእስራኤል እና በተያዙት የፍልስጤም ግዛቶች ያለውን ሁኔታ "ለአለም አቀፍ ሰላምና ደህንነት ስጋት ሊሆን ይችላል" እየተካሄደ ያለው ጦርነት በጋዛ ሰብአዊ መቅሰፍት የሚያመጣ ነው ብለው እንደሚያምኑ በመግለጽ ይህንን እርምጃ ጠይቋል።

ለጉቴሬዝ ደብዳቤ ምላሽ የፀጥታው ምክር ቤት አባል የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች አዲስ ረቂቅ የውሳኔ ሃሳብ ለምክር ቤቱ ማቅረባቸውን እና "የሰብአዊ የተኩስ አቁም ውሳኔ በአስቸኳይ እንዲፀድቅ ጠይቀቃለች"።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Medina Eshetu shared a
Translation is not possible.

ተቃውሞው በትላትና እለት ማክሰኞ 20 የጽዮናውያን ወታደሮችን መግደሉን አስታውቋል

ተቃውሞ ከጠዋቱ ጀምሮ ሙጃሂዶቻችን ከወረራ ሃይሎች ጋር ሁከት በመፍጠር ወደ ጋዛ ሰርጥ በገቡት አካባቢዎች በሙሉ 24 የጦር መኪኖች ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል መውደማቸውን የቆጠርነው በካን ከተማ ውስጥ ባሉ ውጊያዎች ብቻ ነው። ዮኒስ 18 ወታደሮችን በቀጥታ በማጥቃት የቃሳም ተኳሾች 8 ወታደሮችን ገድለው አቁስለዋል ልዩ ሃይል በፈንጂ የተከለለበትን ቤት ፈንድተዋል።በተጨማሪም ቀድሞ በተዘጋጀ ፈንጂ ውስጥ ሌላ ሃይል አስቀምጠዋል። በአጭር ርቀት የሚሳኤል ስርዓት ወታደራዊ ይዞታዎችን አጥፍቷል፣ እና በተለያዩ ኢላማዎች እና በተለያዩ ክልሎች ወደ ተያዙት ግዛቶች ከፍተኛ የሚሳኤል ጥቃትን መርቷል።

በዱዋ እናግዛቸዉ 🤲

@alshems_alshems_ale

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

አልሀምዱሊላህ ረቢል አለሚን ደስታ ለካ ያስለቅሳል ወላሂ ደስታዬ ለከት አጣ በአሰብኩት ቁጠር አልቅሽ አልቅሽ ይለኛል በሰፈሬ በየካ አባዶ የሚሰራውን ሀጂ ሳኒ ሀቢብ መስጅድ እውን ሲሆን እንደ መስማት ምን ያስደስታል ለአንድ ወር ለረመዳን እንድንሰግድበት ነበር ቦታው የተፈቀደልን በመቀጠልም ከፍተኛ ትግል ተደርጎ በአንድ ወር ውስጥ የሊዝ ብር በመክፈል ህጋዊ አድርጉ የሚል ጠሪ ደረሰ በዚህ ጊዜ ገንዘብ በማሰባሰብ ህጋዊ ሆነ መስጅዱ በሸራ የተሰራ ነው ህዝበ ሙስሊሙ በዱአ ጠንክሮ ነበር ይህንን ዜና ከሚሊኒየም አዳራሽ ስሰማ ለካ ደስታም ያስለቅሳል ኢንሻ አላህ ልጆቻችንን ሀፊዝ ይሆኑበታል መልካም ምኞቴነው

Send as a message
Share on my page
Share in the group