Translation is not possible.

አልሀምዱሊላህ ረቢል አለሚን ደስታ ለካ ያስለቅሳል ወላሂ ደስታዬ ለከት አጣ በአሰብኩት ቁጠር አልቅሽ አልቅሽ ይለኛል በሰፈሬ በየካ አባዶ የሚሰራውን ሀጂ ሳኒ ሀቢብ መስጅድ እውን ሲሆን እንደ መስማት ምን ያስደስታል ለአንድ ወር ለረመዳን እንድንሰግድበት ነበር ቦታው የተፈቀደልን በመቀጠልም ከፍተኛ ትግል ተደርጎ በአንድ ወር ውስጥ የሊዝ ብር በመክፈል ህጋዊ አድርጉ የሚል ጠሪ ደረሰ በዚህ ጊዜ ገንዘብ በማሰባሰብ ህጋዊ ሆነ መስጅዱ በሸራ የተሰራ ነው ህዝበ ሙስሊሙ በዱአ ጠንክሮ ነበር ይህንን ዜና ከሚሊኒየም አዳራሽ ስሰማ ለካ ደስታም ያስለቅሳል ኢንሻ አላህ ልጆቻችንን ሀፊዝ ይሆኑበታል መልካም ምኞቴነው

Send as a message
Share on my page
Share in the group