Translation is not possible.

#ሰበር

አልቃሳም ብርጌድ: ትላንት ከጠዋት ጀምሮ የአልቃሳም ሙጃሂዲኖች በጋዛ ሰርጥ ወረራ በሁሉም ግንባር ላይ ከሚገኙት የወረራ ሃይሎች ጋር ከፍተኛ ውጊያ ውስጥ አሳልፈዋል በዚህም 23 ወታደራዊ ተሽከርካሪዎችን በካን ዩኒስ እና በይት ላሂያ ከተማ በተደረገው ውጊያ ብቻ

ሙሉ በሙሉ ወይም ከፊል ማውደም ችለዋል።

የአልቃሳም አልሞ ተኳሾች 6 ወታደሮችን ገድለው ሌሎችን አቁስለዋል፣ የወራሪ ጦር የመሸገበትን ቤትም በተጠመደ ከነወታደሮቹ በቦምብ አፈንድተዋል።

በሌላኛው ግንባር እንዲሁ የሰው ቤት ውስጥ የመሸገ የጠላት ልዩ ሀይልን በፀረ-ሰው ሚሳኤል ኢላማ አድርገዋል።

በአጭር ርቀት የሚሳኤል ስርዓት እና የሞርታር መሳሪያ የተላት ወታደራዊ ቡድንን አጥቅተዋል። በወራሪዋ የተያዙ የተለያዩ ግዛቶች ላይ ከፍተኛ የሚሳኤል ጥቃትን ፈፅመናል።

#gaza #palestine #hamas #qassam #quds #pij #hizbollah #hulouthi #iraq #iran#jihad

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group