UMMA TOKEN INVESTOR

About me

اللهم اصلح لي شآني كله ولا تكلني إلا نفسي طرفت عيني ��الحمد لله

Translation is not possible.

ፍራሼም ትራሴም አፈር የሆነ ቀን እዝነትህን ያረቢ! 🥹 🤲

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ሰበር አሳዛኝ ዜና !

በዛሬው እለት የሀማሱ መሪ የኢስማኢል ሀኒያ ሶስት ልጆቹና ሶስት የልጅ ልጆቹ በእስራኤል የአየር ጥቃት ተገደሉ ።

ሶስቱ ልጆቹ ሀዚም ኢስማኢል ፣ አሚር ኢስማኢል እና ሙሀመድ ኢስማኢል እንደዚሁም ሶስቱ የልጅ ልጆቹ ኢሚል ኻሊድ እና ረዛን ሸሂድ ሆነዋል ።

እስራኤል ስድስቱንም የኢስማኢል ቤተሰቦች የገደለችው በሰሜን ምእራብ ጋዛ በንፁሀን መኖሪያ ካምፕ ላይ በፈፀመችው የአየር ጥቃት ነው ።

አላህ ኢስማኢል ሀኒያን በእዝነቱ ያበርታው ሰብርንም ያጎናፅፈው !

ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን !

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ምንም እንኳን በከባድ የጦርነት ጊዜ ላይ ቢገኙም በትናንትናው እለት በሰሜን ጋዛ ቁርአንን በሒፍዝ ሲቀሩ የነበሩ 500 ህፃናት ተመርቀዋል።

ብቻ አጂብ እኮ ነው ወላህ!

image
image
image
image
image
image
+1
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ምኑን ተኛነው?....መጨረሻውን ያላወቀ ሰውኮ ሀሳቡ ብዙ ነው 😪 ኢላሂ ... 🥹 🤲

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
image
image
image
image
image
+1
Send as a message
Share on my page
Share in the group