Nejmudin kedir Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
0
No followings
Translation is not possible.

የየመን ጦር ኃይሎች፡-

የተጨቆነውን የፍልስጤም ህዝብ ለመደገፍ እንዲሁም አሜሪካ እና እንግሊዝ በአገራችን ላይ ላደረሱት ጥቃት ምላሽ ለመስጠት፡-

በየመን ጦር ሃይሎች ውስጥ ያለው የባህር ሃይል በቀይ ባህር ላይ ወደ ተያዘችው ፍልስጤም ወደቦች በማምራት ላይ በምትገኝ የእንግሊዝ የንግድ መርከብ ላይ በተገቢ የባህር ኃይል ሚሳኤሎች ኢላማ አድርኋል፡፡

የየመን ጦር ሃይሎች በአረብ እና በቀይ ባህር የባህር መስመሮች አልፈው ወደ "እስራኤል" ወይም ወደ ተያዘችው ፍልስጤም ወደቦች በሚያመሩ መርከቦች ላይ የሚካሄደው ጥቃት ወረራው እስኪቆም እና በጋዛ ሰርጥ ላይ ያለው ከበባ እስኪነሳ ድረስ ይቀጥላል።

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ቱርክ ለእስራኤል ሲሰልሉ ነበር ያለቻቸውን 7 ሰዎችን በቁጥጥር ስር አዋለች!

የቱርክ ፖሊስ ለእስራኤል የስለላ አገልግሎት ሞሳድ መረጃ በመስጠት የተጠረጠሩ ሰባት ሰዎችን በቁጥጥር ስር ያዋለ ሲሆን ግለሰቦቹ መረጃዎችን በግል መርማሪዎች በኩል ለስለላ ቢሮዎች አስተላልፈዋል መባሉን መንግስታዊው አናዶሉ የዜና አገልግሎት ዘግቧል።

ተጠርጣሪዎቹ በቁጥጥር ስር የዋሉት ከቱርክ ብሄራዊ መረጃ ድርጅት ወይም (MIT) ጋር በመተባበር በኢስታንቡል እና በኢዝሚር ከተማ ባካሄደው ዘመቻ ነው፡፡ ሞሳድ በቱርክ ውስጥ በሚኖሩ የውጭ ዜጎች ላይ ለሚያካሂደው ስለላ በቱርክ ውስጥ የሚኖሩ ፍልስጤማውያንን እና የሶሪያ ዜጎችን መመልመሉ ተሰምቷል።

ባለፈው ወር 34 ሰዎች በጋዛ ውስጥ ስላለው ጦርነት ለእስራኤል በመሰለል ተጠርጥረው በቱርክ ፖሊስ ተይዘው ታስረዋል።

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የኢራቁ አል ኑጃባ ጦር በአሜሪካ ወታደሮች ላይ የሚያካሂደውን ጥቃት ለመቀጠል ቃል ገባ!

ምንም እንኳን ዋሽንግተን ሦስቱ ወታደሮቿ በዮርዳኖስ ከተገደሉ በኋላ ለመበቀል ብትዝትም የኢራቁ አል ኑጃባ ንቅናቄ ጦር በመካከለኛው ምስራቅ በሚገኙ የአሜሪካ ኃይሎች ላይ የሚሰነዝረውን ጥቃት እንደሚቀጥል ተናግሯል።

የአል-ኑጃባ መሪ አክረም አል ካቢ በሰጡት መግለጫ “ማንኛውም [የአሜሪካ] አድማ ተገቢውን ምላሽ ያገኛል ብለዋል፡፡

ታጣቂ ቡድኑ የአሜሪካ ወታደሮች ኢራቅን ለቀው እስኪወጡ እና እስራኤል በጋዛ ላይ የከፈተችው ጦርነት እንስኪቆም ድረስ ጥቃቱን እንድሚቀጥል አስታውቋል።

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

🔻ሰበር

አሶሼትድ ፕሬስ የብሪታኒያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርን ጠቅሶ እንደዘገበው፡ “የመጨረሻውን የሰላም ስምምነት ሳንጠብቅ በጋዛ የተኩስ አቁም ከተደረገ በኋላ የፍልስጤም ሀገረ መንግስትን እውቅና ልንሰጥ እንችላለን ብለዋል ብሏል።

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የሐማስ ከፍተኛ መሪ ኦሳማ ሃምዳን፡-

እስካሁኑ ቅጽበት ድረስ ስለ ስምምነት መነጋገር አይቻልም. እኛ ገና ጅምር ላይ ነን፣ ስምምነት ላይ ለመድረስ ብዙ ሙከራዎች ተካሂደዋል፣ ነገር ግን ወራው ሁልጊዜ እንቅፋት ሆኗል።

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group