UMMA TOKEN INVESTOR

ترجمہ ممکن نہیں
የእስራኤል ወታደሮች አስክሬን ሽታው ግማቱ በጣም እያስቼገረ ነው ።
ይህ የእስራኤል ኮሎኔል በወታደሮቹ አሰስክሬን ሽታ በጣም ተገርሞ መግለጫ እየሰጠ ነው ።
በሀማስ አተገደሉ አንድ ቀን እንኳ ሳይሞላቸው የሬሳቸው አስክሬን ሊያስቀርብ አልቻለም በጣም ይገማል እያለ ነው ። ይህ የተደሰደረው የእስራኤል ጦር አስክሬን ትኩስ ቢሆንም ሽታው ግን ጠንብቷል ። ይሄ ነገር ኮሎኔሉን በጣም ጥያቄ ሆኖበት ነው መግለጫ አሰየሰጠ ያለው ።
የነዚህ ጭራቆች መመለሻቸው ምንኛ የከፋ ነው !
 
 
             
8 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
ترجمہ ممکن نہیں
🇰🇵🇮🇱 ኪም ጆንግ ኡን የእስራኤልን ባንዲራ ለመጸዳጃ ወረቀት እንደሚጠቀም ተናገረ።
ይመቸው ግን😂😂😂
🇰🇵🇮🇱 يزعم كيم جونغ أون أنه يستخدم العلم الإسرائيلي في صناعة ورق التواليت.
 
🇰🇵🇮🇱 Kim Jong Un claims he uses Israeli flage toilet paper.
 
የመረጃ ምንጩን አንድ ላይ ከስር አያይዤላችዋለው!
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
ترجمہ ممکن نہیں
ዓለም አቀፉ የሙስሊም ምሁራን ህብረት ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፡-
 
- ጋዛና ፍልስጤም ሲወድሙ ቁጭ ብሎ ማየት አላህና መልእክተኛውን መካድ ነው በአላህ ፊት ከሚያስጠይቁ ታላላቅ ወንጀሎች መካከል የሚመደብ ነው።
 
- ወታደራዊ ጣልቃ ገብነት ሸሪዓዊ ግዴታ ነው። በተለይም በአራቱ የፍልስጤም አጎራባች በግብፅ በዮርዳኖስ በሶሪያና ሊባኖስ አገሮች ላይ ዋጂብ ነው።
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
ترجمہ ممکن نہیں
እቀፊኝ እማዬ በጣም ፈርቻለዉ
ምገባበት የለም መደበቂያም አጣዉ
ምን አጥፍቼ ይሆን እኔ የምቀጣዉ
 
ገና ተወልጄ የእናቴን ጡት ወተት ሳልጋት በአቅሜ
እናቴን ገደሏት እያዩኝ ታምሜ
እንዳልጨዉ ደከመኝ ድምጼም ትንፋሽ አጣ
ባላወኩት ነገር ለምንድን ምቀጣ
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
ترجمہ ممکن نہیں
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group