Translation is not possible.

እቀፊኝ እማዬ በጣም ፈርቻለዉ

ምገባበት የለም መደበቂያም አጣዉ

ምን አጥፍቼ ይሆን እኔ የምቀጣዉ

ገና ተወልጄ የእናቴን ጡት ወተት ሳልጋት በአቅሜ

እናቴን ገደሏት እያዩኝ ታምሜ

እንዳልጨዉ ደከመኝ ድምጼም ትንፋሽ አጣ

ባላወኩት ነገር ለምንድን ምቀጣ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group