UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

🥀ብቻየን ስሄድ አዩኝና 🥀

ለምንድን ነው ብቻሽን የምትሄጅው አሉኝ

ብቸኝነት ጥሩ አይደለም አሉኝ

እኔም አልኩዋቸው መች ብቻየን ነኝ አልኩዋችሁ

የሚወደኝ አላህ ሁልጊዜም ከኔጋር ነው አልኩዋቸው።🌹🌹

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

=>ትዳር በሃብት ብዛት የማትወሠን..

=>በመልክ ማማር የማትመካ...

=>ድንቅ የህይዎት መንገድ ናት..

አላህ ይወፍቀንን......amiin

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

𑁍 ለተፋቃሪዎች እንደ ትዳር አይነት ጠቃሚ ነገር አላየንም። ይላሉ ሐቢባችን(ሶልሏሁ ዐለይሂ ወሰለም)

~የወደዱትን ቶሎ በትዳር መያዝ ተደራራቢ ፍቅርን ማገኛ መንገድ ነው ማለታቸው ነው።

ስለዚህ ከወደድካት በፍጥነት ኒካህ አድርግና በአካል ተሰባሰቡ።በአካል ባይሳካ በሃሳብ መሰብሰብ ራሱ አንዱ ፍቅርና ሰላም የሚገኝበት መንገድ ነው። «አለኝ ያለን አይርበውም!» ይላል ያገሬ ሰው!

Ⅱ-ትዳር አልባ ሰው ልቡ መንገደኛ ነው።ብዙ የሚያወጣው የሚያወርደው ሀሳብ አለበት።ሌሊት ተነስቶ ዚክር በማድረግ ፋንታ ስለሚያገባት ልጅ በማሰብ የሚወጠረው ብዙ ነው።

⇒⇒

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

#ዚክርና_ትሩፋቱ

ዚክር ስነ ልቦናዊ  ጥንካሬን ብቻ ሳይሆን አካላዊ ጥንካሬንም ያጎናጽፋል። በርካታ ጸሃፊዎች ሳምንት የሚወስድባቸውን ምናልባትም ከፊል ጸሀፊዎች በሳምንትም የማያጠናቅቁትን ጽህፍ ኢብኑ ተይሚያህ በአንድ ቀን ብቻ ያጠናቅቅ እንደነበረ አረጋግጫለህ። ኢብኑ ተይሚያህ ደግሞ

لا حول ولا قوة إلا بالله

እና

لا إله إلا الله

የሚሉት ዉዳሴዎች ከአንደበቱ አይጠፉም ነበር።

ኢብኑ_አልቀይም

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ሴት ልጅ ባንተ ምክንያት የምታለቅስ ከሆነ ፀብህ ከአላህ ና መልክተኛው ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ጋር መሆኑን እወቅ!!

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group