UMMA TOKEN INVESTOR

About me

ፈጣን እና በእውነተኝነት ላይ ተመስርቶ መረጃን የሚያቀርብ እንዲሁም የቪድዬ ትርጉም ስራዎችን ለኡማችን በማስተላለፍ ላይ የሚሰራ ማህበራዊ ድህረ ገፅ ነው:: ለማንኛውም አስተያየት በውስጥ መስመር አስፍሩልኝ ስህተት ባያችሁብኝም ግዜ አርሙኝ:: https://ummalife.com/seya_smoke

Followings
0
No followings
seya_smoke shared a
Translation is not possible.

web development የመማር ፍላጐት ያለው???

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

web development የመማር ፍላጐት ያለው???

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የጃፓን አየርመንገድ ንብረት የሆነ አውሮፕላን ዛሬ በቶኪዮ ሃኔዳ አውሮፕላን ማረፊያ እንዳረፈ #በእሳት ተያይዟል።

12 የበረራ ቡድን አባላትን ጨምሮ 379 ሰዎችን ያሳፈረው አውሮፕላን በእሳት ቢያያዝም አንድም ሰው ህይወቱ ሳያልፍ ከእሳት አደጋው ማትረፍ ተችሏል።

367 መንገደኞችን ያሳፈረው የጃፓን አየርመንገድ አውሮፕላን መነሻው በሆካይዶ ደሴት ሺን ቺቶሴ ከተባለ አካባቢ እንደነበር ተገልጿል።

አውሮፕላኑ 6 ሰዎችን አሳፍሮ ከነበረ ሌላ የጃፓን ባህር ዘብ ትንሽ አውሮፕላን ጋር መጋጨቱ ተነግሯል። ከ6ቱ አምስቱ ሲሞቱ ፓይለቱ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበት በህይወት ተርፏል።

የጃፓኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ፉሚዮ ኪሺዳ ግን የአደጋውን መንስኤና የደረሰውን ጉዳት የሚያጣራ ቡድን አቋቁመዋል።

የመረጃ ምንጭ፦ ሮይተርስ፣ አልአይን፣ ዶቼቨለ ናቸው።

ቪድዮ ፦ ከማበራዊ ሚዲያ

don't forget #follow

seya_smoke

#seya_smoke#palestine #freepalestine #غزة #gazaunderattack #فلسطين #غزة_تحت_القصف #ሰበር #غزة_الآن #عاجل #فلسطين_حرة #gazagenocide #gaza_under_attack

3 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የፍልስጤም ጋዜጠኛ አህመድ ጀማል አል ማድሁንን በእስራኤል የአየር ጥቃት መገደሉ እና በጋዛ የተገደሉትን ጋዜጠኞች አጠቃላይ ቁጥር 101 አድርሶታል ሲል የጋዛ መንግስት የሚዲያ ቢሮ አስታወቀ።

don't forget follow

-seya_smoke

#palestine#seya_smoke #غزة #freepalestine #فلسطين #gazaunderattack #ሰበር

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

በእንግሊዝ እስላምፎቢያ የሚነዱ የጥላቻ ወንጀሎች በ140 በመቶ ጨምረዋል ሲል የእንግሊዝ ፖሊስ ዘግቧል።

ጥያቄው በእስራኤል የጋዛ ጦርነት ወቅት ይህ የሆነው ለምንድነው?

Hate crimes driven by Islamophobia in the UK have risen by 140%, as reported by British police.

The question is, why is this happening during Israel’s Gaza war?

-seya_smoke

#seya_smoke#islam #quran #gaza #ислам #Палестина #Коран #хадисы #إسلاميواليت #إسلاميديا

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group