UMMA TOKEN INVESTOR

About me

ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮ፦ 1) ከቁርኣን፣ 2) ከሐዲሥ፣ [በሰለፎች አረዳድ] 3) ከታማኝ ዑለማዎችና 4) ከትክክለኛ ቂያስ ተጠናቅሮ ይቀርብበታል። √ አዳዲስና ወቅታዊ ኢስላማዊ የሆኑ ጉዳዮችም ይዳሰሳሉ። √ አላማዬ በዲኔ ላይ ያለውን የመረጃ ክፍተት መሙላትነው። ስህተትም ባያችሁ ጊዜ አርሙኝ። ጀዛኩሙል`ሏህ

Translation is not possible.

بسم الله الرحمن الرحيم

  مركز ابن عباس لتحفيظ القرآن الكريم

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ

📌አስደሳች ዜና

〰〰〰〰〰

በሸገር ሲቲና(በሰበታ) እና በዙርያው ላሉ የአዲስ አበባ መስጂዶች ከመርከዝ

ኢብኑ አባስ ሊተህፊዚልቁርዓኒል ከሪም

መርከዙ ለአመታት ያስመረቃቸውን ሐፊዘል ቁርኣኖች የሆኑ ወጣቶችን ከመስጂዶች አስተዳዳሪዎች ጋር በመተባበር ተራዊህ እና ተሀጁድን እንዲያሰግዱ ዝግጅቱን አጠናቆ የረመዷንን መግባት በመጠባበቅ ላይ ይገኛል።

ታዲያ ይህ ማስታወቂያ  ከወጣበት እለት አንስቶ ለረመዷን ኢማሞችን የምትፈልጉ መስጂዶች በሚጠቀሱት አድራሻዎች

ያሳውቁ!!

ለበለጠ መረጃ:–

                   

                    0911008271

                    0910192594

                    0912941706

                   

⛔️ማሳሰቢያ:–ቀኑ ውስን ሊሆን ስለሚችል

                      ፈጥነው ያሳውቁን።

https://t.me/merkaz_ibnuAbas

Telegram: Contact @merkaz_ibnuAbas

Telegram: Contact @merkaz_ibnuAbas

በመርከዝ ኢብኑ አባስ የሚዘጋጁ ተከታታይና ቋሚ ትምህርቶች ምክሮች የሚቀርቡበት ብቸኛ ቻናል ነው።
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ሙስሊሞች ወንዶችና ሙስሊሞች ሴቶች፣ ምእምናንና ምእምናትም፣ ታዛዦች ወንዶችና ታዛዦች ሴቶችም፣ እውነተኞች ወንዶችና እውነተኞች ሴቶችም፣ ታጋሾች ወንዶችና ታጋሾች ሴቶችም፣ አላህን ፈሪዎች ወንዶችና አላህን ፈሪዎች ሴቶችም፣ መጽዋቾች ወንዶችና መጽዋቾች ሴቶችም፣ ጿሚዎች ወንዶችና ጿሚዎች ሴቶችም፣ (ካልተፈቀደ ሥራ) ብልቶቻቸውን ጠባቂዎች ወንዶችና ጠባቂ ሴቶችም፣ አላህን በብዙ አውሺዎች ወንዶችና አውሺዎች ሴቶችም፣ አላህ ለእነርሱ ምሕረትንና ታላቅን ምንዳ አዘጋጅቶላቸዋል፡፡

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳~ነገሮች እንዳይሳኩልን ከሚያደርጉና በስኬት ፊት ከሚቆሙ እንቅፋቶች መካከል አንደኛው ወንጀል ነው ይላሉ ኢማም ኢብኑል ቀይም።

አንድን ሀሳብ ለማሳካት ተነስቶ በተደጋጋሚ ሞክሮ አልሳካለት ያለ ሰው ሱስ የሆነበት ያልተላቀቀው ወንጀል አለና እሱን ይተው ይላሉ ዑለሞች።

🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀

منقول

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

هوالفائز؟

➡️እነማን ናቸው በቅርቢቱም ሆነ በመጨረሻይቱ ዓለም መልካም ነገር ሁሉ የሚያገኙት ከመጥፎ ነገር ሁሉ የሚጠበቁት?

🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🌿🌿🌿🌿🌿

አላህ አንዲህ ይላል:-

{وَمَن يُطِعِ اللَّهَ وَرَسُولَهُ وَيَخْشَ اللَّهَ وَيَتَّقْهِ فَأُولَـٰئِكَ هُمُ الْفَائِزُونَ}

[🔹አላህንና መልክተኛውን የሚታዘዝም ሰው፣ አላህንም የሚፈራና የሚጠነቀቀው ሰው፤ እነዚያ እነርሱ ፍለጎታቸውን የሚያገኙ ናቸው፡፡]

(ሱረት አል-ኑር፣ - 52)

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

Ассалламу алейкум всем Ухтишкам🌸

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group