UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

#ምርጥ_የሴት_ልጅ_እውነታዎች

ሴቶች በተናደዱ ቁጥር ከሚያወሩት መጥፎ ንግግራቸው 90% ከልባቸው አይደለም

ሴት እና ትምህርት አንድ ናቸው እውቀት እየጨመርክ በሄድክ ቁጥር ሁለቱንም ይበልጥ ትወዳለህ

ሴት ልጅ ከታላቁ ወንዝ ማዶ የሚትበቅል ጣፋጭ ፍሬ ናት ፍሬው ጣፋጭ ስለሆነ ብቻ ሁሉም ወንድ ወንዙን ለመሻገር መስዋዕትነት መክፈል አይችልም

ሴት ልጅ ውሃ ናት አንተ ንቀህ ረግጠ ብትሄድ ሌላ የጠመው ሰው መጥቶ ይጣጠል

ሴት ልጅ ምላሷን እንጂ ልቧን በፍጥነት አትሰጥም አንዴ ከሰጠች ግን በፍጹም መልሳ ማውጣት አትችልም

ሴት ልጅ ለደስታም ለሃዘንም የቅርብ ናት እንዴ ልቧ ከተሰበረ ግን ለሁለቱም የሩቅ ናት

ሴት ልጅ ውድ ናት ለየትኛውም አይነት ሴት ፈላጊ ወንድ ይኖራል

ሴት ልጅ ፍሬ የሚታፍራ ተክል ናት እንክብካቤ ማድረግ ብትችል ፍሬ ትሰጠለች እንክብካቤ ማድረግ ከሊቻልክ ግን ዛፍ መሬት እንደሚያደርቅ ሁሉ በከንቱ ልብህን ተደርቀለች

ሴት ልጅ ወረጅ ወንዝ ናት አንዴ ጥለህ ከሄደች ሁለተኛ መልሳ ማግኘት አትችልም

ሴት ውቅያኖስ ናት የትኛውንም አይነት ምስጢር መደበቅ ትችላለች

ሴት ልጅ አየር ናት አፍኖ ከሚይዝ ሰው ይልቅ ነጻነት የሚሰጥ ሰው መቆጣጠር ይችላል

አስታየት ስጡበት እስኪ እህቶች

ሼርርርር ፎሎ ሳይረሳ

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ሳራያ አል ቁድስ፡ የጽዮናውያን ጠላት መኪናዎች ከራፋ አቅጣጫ ከጠዋት ጀምሮ እስካሁን ባደረጉት ውስን ወረራ፣ ተሸከርካሪዎቹን በቡድን እና በተለያዩ አይነት የሞርታር መሳሪያዎችና በበድር ሚሳኤል ኢላማ አድርገናቸዋል።

የአል-አቅሳ ሰማዕታት ብርጌድ፡ የኛ ተዋጊዎቻችን የአል-አቅሳ ማዕበል ጦርነት አካል በሆነው በሼክ ሬድዋን መንደር ላይ በፀረ-ትጥቅ መሳሪያ እና ቀላል የጦር መሳሪያዎች ከጠላት ጋር ከፍተኛ ውጊያ ውስጥ ይገኛሉ።

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group

🅾አይኑና ኩላሊቱ አወጡት እናቱ በሀዘን ሞተች❗️ሁለት ጓደኛሞች ናቸው ይህን የደረሰባቸው❗️

ለኩላሊት ተብሎ ተገድለው ተገኙ‼️

Inbox❗❗ ከጅማ❗❗

ከአስራዎቹ እድሜ ውስጥ የሚገኙ ሁለት ልጆች እሁድ እለት ነበር ከቤት ለመጫወት ወተው በዛው የቀሩት እና ማክሰኞ ነበር የሁለቱም ኩላሊታቸው ወጥቶ አይናቸውም እንደዛው ወጥቶ እጃቸው ተቆርጦ የተገኙት።

ጅማ ከተማ እንደዚ አይነት ነገር እየበዛ ነው ቢያንስ ለሰው እንዲደርስ አድርግጉት። በጣም ልብ ይሰብራል  በኩላሊት ምክንያት ከተገደሉት ልጆች የአንዱ ወላጅ እናት በሀዘን በከፍተኛ ሀዘን ምክንያት ዛሬ ህይወቷ አልፏል ደግሞም  አራስ ነበረች።

እጅግ ያሳዝናል። ወላጆች በተቻለ መጠን ጥንቃቄ ቢያደርጉ መልካም ነው።

ለጥንቃቄ እንዲረዳ ነው❗️

አዩዘሀበሻ

======================

https://t.me/OfficialDemas/3364

Telegram: Contact @OfficialDemas

Telegram: Contact @OfficialDemas

?አይኑና ኩላሊቱ አወጡት እናቱ በሀዘን ሞተች❗️ሁለት ጓደኛሞች ናቸው ይህን የደረሰባቸው❗️ ለኩላሊት ተብሎ ተገድለው ተገኙ‼️ Inbox❗❗ ከጅማ❗❗ ከአስራዎቹ እድሜ ውስጥ የሚገኙ ሁለት ልጆች እሁድ እለት ነበር ከቤት ለመጫወት ወተው በዛው የቀሩት እና ማክሰኞ ነበር የሁለቱም ኩላሊታቸው ወጥቶ አይናቸውም እንደዛው ወጥቶ እጃቸው ተቆርጦ የተገኙት። ጅማ ከተማ እንደዚ አይነት ነገር እየበዛ ነው
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የኢራን ጦር በምዕራባዊ ኢራን መጠነ ሰፊ ልምምድ አደረገ!

የኢራን ኢስላማዊ አብዮት ጠባቂዎች (IRGC) በሀገሪቱ ላይ ሊደርሱ የሚችሉ የጸጥታ ስጋቶችን መመከትን ያለመ የጦር ልምምድ በኢራን ምዕራባዊ ክፍለ ሃገር በከርማንሻህ ድንበር አካባቢ መጠነ ሰፊ ጥምር እና የልዩ ውጊያ ልምምድ አድርጓል።

የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ሼር በማድረግ የሙስሊሙን ዓለም ወቅታዊ ሁኔታ ይከታተሉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የአውሮፓ ህብረት የውጭ ጉዳይ እና የደህንነት ፖሊሲ ተወካይ ጆሴፕ ቦሬል: በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት በጀርመን ከደረሰው ውድመት በጋዛ ሰርጥ ላይ የደረሰው ውድመት ይበልጣል።

የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ሼር ፎሎው ያድርጉ ሁሉንም መረጃ ያግኙ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group