UMMA TOKEN INVESTOR

Обо мне

إنَّ الجِراحَ إذا خبَّأتَها .. شُفِيَت فاكتُم جِراحَك ، لا تُخبِر بهأحَدَا

#ቁርአንን #መሕር #ማድረግ #ይቻላል?

~~~~~~~~~~~~

ጥያቄውን በቀጥታ ከመመለሳችን በፊት መሕር ምንድን ነው?የሚለውን እንመልከት መሕር ማለት ልክ እንደ ወልይ፣ ሻሂድ ፣ለፍዞል ዓቅድ ለኒካህ ሩክን(መሠረት) ነው።መሕር ለማነሱም ለብዛቱም የተቀመጠ ልኬት የለውም ሁለቱ ተጋቢዎች የተስማሙበት መጠን ሁሉ ይቻላል። ከመፋቂያ ፣ ቀለበት እስከ Mullins

ይቻላል። ግን ኸይሩ የተሻለው ቀለል ያለው መሕር ነው።የመልእክተኛው

صلي الله عليه وسلم

ሁሉም ሚስቶች ልጆቻቸው ሳይቀሩ ቀለል ባለ መሕር እንደተዳሩ ታሪክ ያስረዳል።ያላገባ ወጣትንም ወደ ትዳር ለመገፋፋት የመሕር መቅለል አስተዋፅኦ አለው።

ወደ አነሳነው ጥያቄ ስንመለስ ቁርአንን መሕር ማድረግ በሁለት ልንከፍለው እንችላለን።

1/ቁርአንን ለሚስቱ ማስተማር

2/ቁርአኑን (text book)ን ወይም ኮፒ ቅጅውን መስጠት በሚል ሁለቱንም በዝርዝር እንመልከት በቁጥር 1/በተጠቀሰው አረዳድመሠረት ቁርአንን መሕር ማድረግ ይቻላል።ነብዩ

عليه الصلاة والسلام

ለአንድ ተከታያቸው ለመሕር የሚሰጠው ቁሳዊ ነገር በማጣቱ በቃ ከሐፈዝከው ቁርአን አስተምራት ብለው እንደዳሩት ተረጋግጧል።ነገር ግን መጀመሪያ ገንዘብ መቀደም አለበት ገንዘብ እያለ ሳይጠፋ ዘሎ ቁርአን አቀራታለሁ ማለት {ከፈረሱ ጋሪው }እንደሚባለው ነው። ቁርአንን፣ ዲንን ለሴቶች ማስተማር ሲጀመር የባል ግዴታ ነው።

በቁጥር 2/ በተጠቀሰው አረዳድ ከሆነ ዑለማኦች ልዩነት አላቸው የሻፊዕይ፣ ሐነፍይ ፣ማሊክይ ሊቃውንቶች ቁርአንን መሸጥ መለወጥ ይቻላል ስለሚሉ ለመሕር ቁርአኑን ቢሰጥ ችግር የለውም ብለዋል።የሐናቢላ ዑላማኦች ግን ቁርአንን (text book)ን መሸጥ፣ መለወጥ አይቻልም ይላሉ።መሕር ማድረጉም ቢሆን በከንዘብ ምትክ ስለተተካ ቁርአንን እንደመሸጥ ነውና ክልክል ነው ይላሉ። ስለዚህ ገንዘብ መስጠት የሚችል የትኛውም ባል መሕሩ ገንዘብ ሁኖ ቁርአኑን ቢያስተምር በስጦታም ቢያበረክትላት የተሻለ ነው ። አሏህ ከሁሉ አዋቂ ነው

✍ ሙሐመድመኪን ሁሴን

image
Отправить как сообщение
Поделиться на моей странице
Поделиться в группе

የተለያዩ ሀገራት አሰላለፋቸውን ቀይረዋል።#የኢራን #ሺአዎች እስከ አጋሮቻቸው #ከሱንይ ሙስሊሞች ጋር አንድ ሁነዋል።አንድ ይኋናሉ ተብሉ ሲጠበቁ የነበሩት #ቱርክ እና ወራሪዋ #ኢስራኢል #ሰዑዲ እና ወራሪዋ#ኢስራኢል ተራርቀው ታይተዋል።

ከዛሬ ነገ ይጫረሳሉ የተባሉት #ኢራን እና #ሰዑዲ ተጨባብጠው መክረዋል። (በሶሪያ #በኢራቅ #በየመን ያሉ ባላንጣዎችን በአንድ አሰልፏል።#በጋዛ እና #ዌስት ባንክ ያሉ #ፍልስጤማውያን በፖለቲካ እይታ ቢለያዩም ዛሬ ግን አንድ ናቸው። ይህ ሁሉ ሁኖ ግን የጋዛ ህፃናት ከሞት አልተረፉም።የአረቡ መሪዎች በሚያምሩ ሰፋፊ አዳራሾች አንድ ግዜ #ካይሮ በሌላ ግዜ #ረያድ እየተሰበሰቡ ፎቶ ከመነሳት የዘለለ ትርጉም ያለው እርምጃ አልወሰዱም።#የጋዛ ጉዳይ #የተባበሩት #መንግስታትን #ኢ-ፍትሃዊነት፣ አግላይነት ሚስጥር በአደባባይ ያወጣ ሁኗል።

اللهم انصر المستضعفين وعليك با اليهود القذرة النجسة

image
image
Отправить как сообщение
Поделиться на моей странице
Поделиться в группе

ጉዳዩ የግዜ እንጂ #ድሉ አይቀርም።#አሏህ የዚህን ህፃን ልጅ ንፁህ እጆች በባዶ አይመልስም። #አሚን #አሚን #አሚን

5 просмотров
Отправить как сообщение
Поделиться на моей странице
Поделиться в группе

በዚህ ግዜ የፍልስጤማዊያን እና የሐማስን ትግል ዝቅ ዝቅ እያደረጉ ለሚናገሩ አካላት #ኢቲሐዱልዐለምይ

#ሊዑለማኢልሙስሊሚን

ያወጣውን ፈትዋ አድርሱልኝ

በፈትዋው ስድስት ነጥቦችን የዳሰሰ ሲሆን በመጀመሪያ ያስቀመጠው በዚህ ግዜ ትግሉን በትጥቅ መርዳት ግዴታ መሆኑን እና ከነሱ ጎን አለሞቆም ከትላልቅ ወንጀሎች እንደሚቆጠር ነው።

8 просмотров
Отправить как сообщение
Поделиться на моей странице
Поделиться в группе

مات مية عن اب وبنت كيف نقسم التركة ؟

Отправить как сообщение
Поделиться на моей странице
Поделиться в группе