UMMA TOKEN INVESTOR

Mohammed Amin shared a
Translation is not possible.
በህዝበ ሙስሊሙ በተለይም  በአረቡ አለም  በአይሁዳዊያ,ኑ ምርቶች ላይ እየተደረገ በሚገኘው የማእቀብ ዘመቻ ምክንያት ከፍተኛ ኪሳራ ያስተናገደው የፔፕሲ የለስላሳ መጠጦች ፋብሪካ በአዲሶቹ ምርቶቹ ላይ ፍልስጢን የሚል አረብኛ ጹሁፍ አትሞ አውጥቶዋል  ሆኖም ህዝበ ሙስሊሙ አሁንም ማእቀቡን ባለማንሳት ምርቶቹን ባይኮት ማድረግ ቀጥሎዋል  ።
 
ስንተባበር እንዲህ ጫና መፍጠር ይቻላል
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Mohammed Amin Сhanged his profile picture
2 years
Translation is not possible.
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Mohammed Amin shared a
Translation is not possible.
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Mohammed Amin shared a
Translation is not possible.
ኤርዶጋን ዛር ምን አለ ?
 
ዛሬ በኤርዶጋን መሪነት በሚሊዮን የሚቆጠር ህዝብ በኢስታንቡል ከትሞ ለፍልስጤማውያን ያለውን አጋርነት ሲያሳይ ነው የዋለው !
ኤርዶጋን ዛሬ በኢስታንቡል አደባባይ ህዝብ ያስተላለፈው መልእክት ከወትሮው በጣም የጠነከረ ነው ። ከኤርዶጋን ንግግሮች
 
፨ ፍልስጤሞች ስለ ክብርና ነፃነታቸው እየተዋደቁ ነው እኛስ ዝግጁ ነን ወይ ?
 
፨ እስራኤል ሆይ አንቺ አሸ ባ*ሪ ሀገር ነሽ አንቺ አ*ሸባ $ሪ ድርጅት ነሽ !
 
፨ በህይወቴ ከሚፀፅተኝ ነገሮች አንዱ ቤንጃሚን ኔታኒያሁ የሚባል አ ረ*መ$ኔ እጅ የጨበጥኩባት አንድት ቀን ናት !
 
፨ ሀማስ የነፃነት ታጋይ ነው አሸባ ¤ሪዋ ወራሪዋ እስራኤል ናት !
 
፨ እስራኤልን አረመኔ**ነቷን የጦር ወንጀለኝነቷን ለመታገል ወስንናል !
 
ከዛሬው የኤርዶጋን ንግግር በሗላ እስራኤል ሁሉንም ድፕሎማቶቿን ከቱርክ ጠርታለች ። ሁለቱ ሀገራት የቃላት ጦርነት ላይ ናቸው ።
 
ቱርክ በቀጣይ ምን ልታደርግ ትችላለች ? አብረን የምናየው ነው ።
ወታደራዊ ጣልቃ ገብነት ትፈፅማለች ተብሎ ግን አይጠበቅም ከአሜሪካ ጋር በቀጥታ የሚያላትማት ነውና !
 
#seid_mohammed_alhabeshiy
 
ቴሌግራም
👉 t.me/Seidsocial
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Mohammed Amin shared a
Translation is not possible.
የሂዝቦላህ ሚሳኤል ጥቃት በ3 የእስራኤል የጦር ካምፖች ላይ..!! አልሀምዱሊላ........
በሃማስ እና በእስራኤል መካከል ካለው ጦርነት ጎን ለጎን በአለም ላይ ከፍተኛ ስጋት የፈጠረው ጦርነት በሂዝቦላ እና በእስራኤል መካከል ያለው ጦርነት ነው! ሁለቱ ወታደራዊ ሃይሎች እርስበርስ የሚያደርሱት ተከታታይ ጥቃት በቀጥታ ወደ ወታደራዊ ርምጃ ከተቀየረ በመካከለኛው ምስራቅ እየደረሰ ያለው ውድመት ይባባሳል የሚል ጠንካራ ስጋት ቢኖርም ሂዝቦላህ እስከ እስራኤል ድረስ ከፍልስጤማውያን ጋር እየተዋጋ ነው። መክፈቻውን ለማቆም አያቅማሙ.
ትናንት በእስራኤል ወታደራዊ ካምፕ ላይ የሂዝቦላህ የሚሳኤል ጥቃት ሶስቱም የእስራኤል ጦር ካምፖች ወድመዋል! እስራኤል በመግለጫው በጥቃቱ አንድ ወታደር መሞቱን እና ሌሎች ሶስት መቁሰላቸውን አስታውቃለች።
በሂዝቦላ እና በእስራኤል መካከል በደረሰ ተከታታይ የአየር ድብደባ አራት የእስራኤል ወታደሮች ሲገደሉ ሶስት የሂዝቦላ ወታደሮች ተገድለዋል።
በሂዝቦላህ እና በእስራኤል መካከል ያለው ወታደራዊ ግጭት ወደ ቀጥተኛ ግጭት ሊሸጋገር ይችላል የሚል ጠንካራ ስጋት አለ ዩናይትድ ስቴትስ ወዳጇ እስራኤል ከሂዝቦላህ ጋር ቀጥተኛ ግጭት ውስጥ እንዳትገባ ለመከላከል የምትችለውን ሁሉ ማድረግ እንዳለባት አስጠንቅቃለች።
ሄዝቦላህ እስራኤል በፍልስጤማውያን ላይ የምታደርገውን ጥቃት እስካላቆመች ድረስ ቀጥተኛ ጦርነት እንደማይቀር ደጋግሞ አስጠንቅቋል። እስራኤል በአሁኑ ወቅት ዜጎቿን ከሊባኖስ ድንበር እያስወጣች ሲሆን ይህም አካባቢውን የጦር አውድማ ሊለውጠው ይችላል።
Post deleted
Send as a message
Share on my page
Share in the group