UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
0
No followings
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

በታሪክ ውስጥ በጣም አጭሩ ደብዳቤ

   በዘመኑ ስልጣንን ተቆናጦ ሚስር ከተማን ያስተዳድር የነበረው አምር የሰራው ስህተት የፈፀመው ጥፋት ወደ ኸሊፋው የበላይ ጠባቂ ዑመር ኢብኑል ኸጣብ ዘንድ ቀረበ እሱም ብዕርን በመዱ እየነከረ እንዲህ ሲል ፃፈ:-

"ከዑመር ኢብኑል ኸጣብ ይድረስ ለአምር ኢብኑል አስ በፍርድ መስጫ ሥፍራ ተደግፈህ እየተቀመጥክ እንደሆነ ተነግሮኛል ምንም እንኳ የከተማው አስተዳዳሪ ብትሆንም ጀርባህን አስደግፈህ ሰውነትህን አመቻችተህ ልትቀመጥ አይገባህም ትህትናን እንጂ ግርግዳን ተደግፈህ እንዳትቀመጥ በመተናነስ ህዝቦችህን አገልግል አለዚያ ከስልጣንህ አሰናብትሃለሁ። ውበት ያለውን ልብስ ትተህ የፍርሃትና የጸጸትን ካባ በላይህ ላይ ደርብ። በአለባበስ የሰው ልጅ ክብር ቢለካ ኖሮ ሀረም ውስጥ ሁሉም ሰው ልብሱን ባላወለቀ ነበር"

https://t.me/elaftube

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
5 month Translate - Youtube
Translation is not possible.
Send as a message
Share on my page
Share in the group