Translation is not possible.

ኤርዶጋን ዛር ምን አለ ?

ዛሬ በኤርዶጋን መሪነት በሚሊዮን የሚቆጠር ህዝብ በኢስታንቡል ከትሞ ለፍልስጤማውያን ያለውን አጋርነት ሲያሳይ ነው የዋለው !

ኤርዶጋን ዛሬ በኢስታንቡል አደባባይ ህዝብ ያስተላለፈው መልእክት ከወትሮው በጣም የጠነከረ ነው ። ከኤርዶጋን ንግግሮች

፨ ፍልስጤሞች ስለ ክብርና ነፃነታቸው እየተዋደቁ ነው እኛስ ዝግጁ ነን ወይ ?

፨ እስራኤል ሆይ አንቺ አሸ ባ*ሪ ሀገር ነሽ አንቺ አ*ሸባ $ሪ ድርጅት ነሽ !

፨ በህይወቴ ከሚፀፅተኝ ነገሮች አንዱ ቤንጃሚን ኔታኒያሁ የሚባል አ ረ*መ$ኔ እጅ የጨበጥኩባት አንድት ቀን ናት !

፨ ሀማስ የነፃነት ታጋይ ነው አሸባ ¤ሪዋ ወራሪዋ እስራኤል ናት !

፨ እስራኤልን አረመኔ**ነቷን የጦር ወንጀለኝነቷን ለመታገል ወስንናል !

ከዛሬው የኤርዶጋን ንግግር በሗላ እስራኤል ሁሉንም ድፕሎማቶቿን ከቱርክ ጠርታለች ። ሁለቱ ሀገራት የቃላት ጦርነት ላይ ናቸው ።

ቱርክ በቀጣይ ምን ልታደርግ ትችላለች ? አብረን የምናየው ነው ።

ወታደራዊ ጣልቃ ገብነት ትፈፅማለች ተብሎ ግን አይጠበቅም ከአሜሪካ ጋር በቀጥታ የሚያላትማት ነውና !

#seid_mohammed_alhabeshiy

ቴሌግራም

👉 t.me/Seidsocial

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group