UMMA TOKEN INVESTOR

About me

Freedom From the book of HUDA (65:2-3)

Translation is not possible.

👆 የት ነው❓

በወሊሶ ካምፓስ ካሳለፋኩዋቸው (~17) ሰዓታት ውስጥ ካየሃቸው ድንቅ ነገራቶች መካከል አንዱ ይህ የተማሪዎች መስጂድ ነው።

መቼስ ዩኒቨርሲቲ ተብሎ ከዛም ጀመዐና መስጂድን ነጥሎ ማሰብ አይቻልም። በጀመዓ የሚሰሩ የተማሪ መስጂዶች የብዙዎች የለውጥ ምንጭ፤ የኡማው ፋሬዎች ማበቢያ የስንትናስንት ጀግኖችና አዋቂዎች መፍለቂያ መሆናቸው ግልፅ ነው።

ታዲያ በአላህ ፈቃድ የነዚህ ጀግኖች አጋር መሆን አይገባንም‼️

(CBE 1000542634417)

Ambo University Weliso Campus Muslim Students Jama\'a(@AUWCMSJ)

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

በጤናው ዘርፉ የሚገኙ በሙሉ ሊኖራቸው የሚገባ

በለስ (በኢትዮጵያ የተለመዱ ተላላፊ በሽታዎች)

|በዶ/ር ዑመር አብዱ|

የውክልና መብቶን ተጠቅመው መፅሀፋን ለማግኘት ሰበብ ስለሆንከኝ(@Ezedinesultan) አመሰግናለሁ።

image
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

በአላህ ፈቃድ ተከተበ✍️

قَالَ النَّبِيُّ صلى الله عليه وسلم‏ :‏

إِذَا كُنْتُمْ ثَلاَثَةً فَلاَ يَتَنَاجَى اثْنَانِ دُونَ الثَّالِثِ، فَإِنَّهُ يُحْزِنُهُ ذَلِكَ‏.‏ [متفق عليه]

ክፍለ ጊዜው Inclusiveness ሚባል course ነበር

መምህሩ በእድሜ ጠና ያሉ ናቸው። ከmodule እና ከppt በላይ reality እያነሱ ብዙ ብዙ ይሉናል። ይባስ ብለው ዛሬ የግል ኮምፒውተራቸውን ራሱ ይዘው አልመጡም ነበር እና እንደተለመደው ሀሳባቸውን ገጠመኛቸውን ጣል ጣል እያረጉ ሳለ በመሃል አንድ ምሳሌ አነሱ

for example: በአንድ Dorm ውስጥ 8 ተማሪዎች በጋራ ይኖራሉ እና 8ቱም አንድ በጋራ የሚችሉት ቋንቋ አላቸው በተጨማሪ 7ቱ ተማሪዎች ሁለት ተጨማሪ ቋንቋዎችን ይናገራሉ እንደ ጋራ መግባቢያ እነዚህን ሁለት  ቋንቋዎች  ይጠቀማሉ ይግባባሉ፤ info ይለዋወጣሉ፤ይሳሳቃሉ፤ጥሩ ጊዜን ያሳልፋሉ  ከነሱ መካከል ግን አንድ ተማሪ ይቀራል ሁለቱንም ቋንቋዎች ማይሰማ ማይናገር

ያ አንዱ ተማሪ ???

መምህሩ አጣ ፋንታው ሲገልፁ እንዲህ አሉ

ይህ ልጅ ያለምንም ጥርጥር segregate ተደርጎል ዝምታን ይመርጣል በቃ አሻንጉሊት በሉት በመግባባት ያገኛቸው የነበሩ ጥቅሞችን በሙሉ ሊያጣ ይችላል ይባስ ብሎ ይፈራቸዋል ይርቃቸዋል ሌላም ሌላም ብለው ዘረዘሩ።

      ቀጠል አሉና ይሄ ልጅ እናንተ ብትሆኑስ ምን feel ታረጋላቹ ብለው ሃሳብ ጫሩብን

ግን ምን ያረጋል ሌላ ገጠመኝ ትዝ አላቸውና ይህን ሀሳብ ሳይቋጩ መፍትሄውን ሳይጠቅሱ ሃሳባችንን ሳይጠይቁን በካልቾ አሽቀጥረው🤸🏻‍♂️ ወደ ሌላ ገጠመኝ 🏃‍♂️

ቆይ ቆይ

ይሄኔ ነበር የድንቁ ነብይ ሰ.ዐ.ወ ንግግር ትዝ ያለኝ

የብዙሀኑን ችግር ጠቃሽ የአናሳውን ግለሰብ መፋትሄ ሰጪ ንግግር.

ነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡-

'' 3 ሰዎች አንድ ላይ ሲሆኑ 2ቱ ሰዎች በድብቅ ማውራት የለባቸውም ሶስተኛውን ብቻውን በመተው ይህ ሊያሳዝነው ይችላል።'' [ቡኻሪና ሙስሊም]

በእውነቱ ይህን አካታች ሀሳብ ዛሬ ከኔ ጋር ክፋል ውስጥ ለመስማት >15 የፈጀበት ይኖራል እኔ እንኳን ከሰማሁት ቆየት ብሏል አልሃምዱሊላህ በዲኑ ሰበብ ብዙ ሰብዐዊ እውቀቶችን እናገኛለን እስከመጨረሻው ያፅናን

ዋናው ነገር ግን መስማቱ ሳይሆን መገንዘቡና መተግበሩ ነው።

ድሮ ድሮ እኛ ልጅ እያለን በታላቆቻችን ዘመን የማይመለከተንን ሚስጢር ከኛ ደብቀው ለማውራት ነበር ሚያገለግለው አሉ ዘወር ብለዉም ያወሩ ነበር እሱም ቢሆን በጊዜው ደስ አይልም ነበር አሁን አድገንም በኛ ዘመን influenceu ከባድ ነው  ሰዎች ያወሯቹ ያወሯቹና መሃል ላይ እናንተ Earth እነሱ Mars ጥለዋቹ ይሄዳሉ ለረጅም ሰዐት ፊታቸውን ያዞሩባቹሀል። ላየው ለተመለከተው ላስተዋለው በጣም አስቀያሚ ጠባይ ነው።

ይታረም👌

ማሳረጊያ ፦ እያንዳንዱ የቀንከለሊት ተግባራቶቻችንን በኢስላማዊ አስተምሮቶች ጋር ብናጋጥም በአላህ ፈቃድ መልካም ህይወትን በጋራ Earth ላይ እንመራ ይሆናል።

ትኩረት ለዲናዊ እሴቶች‼

የካቲት 06/2016

🕖8:50AM

🌐Nejat_maya

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ሂጃብ ማለት አማኝ ሴት አንዱ ጌታዋን ሰምተናል ታዘናል የምትልበት የእምነቷ መንገድ ነው።

          س¿¿

    ታዲያ ይህ ድንበር እንዴትና ለምን በተማሩ መሀይማን ተደፈረ???

         (✍️መልሱን እንመለስበታለን)

               እህቶች ሂጃባችንን እየለበስን‼

        

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የኖርነውን ከምንቆጥር የቀረንን ብንቆጥር

የት በደረስን።።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group