UMMA TOKEN INVESTOR

About me

የኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ባለሙያ ስሆን እኔን ማግኘት የፈለገ 0978349902 0969171953 ያገኘኛል በስራችን ቅልጥፍናና ጥራት ይደሰታሉ ብቻ እርስዎ ይደውሉ

ummajemal shared a
Translation is not possible.
#አለም_ማርክ_የላትም
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
አልችልም የለኝም በውስጥህ ካደረ፡
በእጅህ ያለው ነገር ደስታ ካልፈጠረ፡
ባለህ አመስግነህ እስካልኖርክ ድረስ፡
ምድር ተቆፍሮ ሰማይም ቢታረስ፡
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
እየኖርክ አይደለም በቁምህ ሞተሃል፡
እየተንቀሳቀስክ ባሳብ ተኝተሃል፡
ሰው የመሆንህን ትርጉም ረስተሃል፡
#እኔ_ግን_ልንገርህ_!!
--------------------------------------
አለም ማርክ የላትም (x)ክስህን አትቁጠር፡
አንድ (✅)ራይት ካለህ በርሱ ደስታ ፍጠር፡
ብትለፋ ብትደክም የትም ብቴድ የትም፡
ባለህ ካልተደሳህ አለም ማርክ የላትም።
-------------------------------------------------
#ኑረዲን_አል_አረቢ(✍️በማለዳው)
-------------------------------------------------
T.me/sunatube
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
ሰራተኛ ካስፈለገዎት ይደውሉ 0978349902
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
#ጀማል_አጠቃላይ_የኤሌትሪክ_ስራ
      T.me/jemal2280
• የኤሌትሪክ መስመር ዝርጋታ
          "መኖሪያ ቤት
            "ህንፃ
             "ሱቆች
               "ሆቴሎች
              "መጋዘን   ሌሎችንም
• የጥገናና የገጠማ አገልግሎት
" የተበላሸ መስመር
   "የሚታደስ
• የድሪል አገልግሎት
   "መጋረጃ
   "ፎቶ (ጌጣ ጌጦች)
   " ለቦርድ (መደርደሪያዎች)  ለሌሎች
   
ከስር ባሉት ስልኮች ይደውሉ፥
          0978349902
  +251969171953
          0978045443
T.me/jemal2280
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
🔖ወርቃማ ምክሮች🙏
              🖍1⃣3⃣
👉🏾👉🏾 መነቀፍን አትፍራ ፤ ነቀፋህን ግን አጥራው ፤ ስለ ሀሰት ሳይሆን ስለ እውነት ተገፋ ፤ ሌሎችን ውደድ ፍቅር ስጦታ እንጂ ብድር አይደለምና አልወደዱኝም ብለህ በአበዳሪዎች አንቀጽ አትካሰስ ፤ የገባህን አድርግ የዚህ ዓለም ሰው ሲወድህም ሲጠላህም ባለማወቅ ነው ። ብዙዎች ስለወደዱህ ይወድሃል ፤ ብዙዎች ስለጠሉህ ይጠላሃል ።
    ቻናላችን፦  t.me/sunatube
       Join>   t.me/sunatube
    Share>   t.me/Sunatube
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
🔖ወርቃማ ምክሮች🙏
              🖍1⃣3⃣
👉🏾👉🏾 መነቀፍን አትፍራ ፤ ነቀፋህን ግን አጥራው ፤ ስለ ሀሰት ሳይሆን ስለ እውነት ተገፋ ፤ ሌሎችን ውደድ ፍቅር ስጦታ እንጂ ብድር አይደለምና አልወደዱኝም ብለህ በአበዳሪዎች አንቀጽ አትካሰስ ፤ የገባህን አድርግ የዚህ ዓለም ሰው ሲወድህም ሲጠላህም ባለማወቅ ነው ። ብዙዎች ስለወደዱህ ይወድሃል ፤ ብዙዎች ስለጠሉህ ይጠላሃል ።
   
Send as a message
Share on my page
Share in the group