✍️ أركان الإيمان !!
የእምነት መሠረቶች!!
⏡⏡⏡⏡⏡
↳ክፍል ⓵↲
⏟⏟⏟
«የእስልምናና የሙስሊሞች ደረጃ»
⬂ ትክክለኛ {እዉነተኛ} ሀይማኖት እስልምና ብቻ ነዉ።
↰ قال تعالى:{ إِنَّ ٱلدِّینَ عِندَ ٱللَّهِ ٱلۡإِسۡلَـٰمُۗ}
«አላህ ዘንድ ተቀባይነት ያለዉ ሀይማኖት እስልምና ብቻ ነዉ» (አል ዒምራን :19)
↷እስልምና ማለት፦አላህን በብቸኝነት ማምለክ ነዉ።
↷የነብዩን ሙሉ ትእዛዝ መከተል ነዉ።
↷ከሺርክ እና ከሙሽሪኮች መራቅ ነዉ።
↷የነብያት እና የመልእክተኞች ሁሉ ሃይማኖት ነዉ።
↰ قال تعالى: {وَأُمِرۡتُ أَنۡ أَكُونَ مِنَ ٱلۡمُسۡلِمِینَ }
«ከሙስሊሞች እንድሆንም ታዝዣለሁ። { ዩኑስ:72}
↴የኑህ አለይሂ ሰላም ቃል ነዉ::
↰ قال تعالى: { قَالَ أَسۡلَمۡتُ لِرَبِّ ٱلۡعَـٰلَمِینَ }
«ኢብራሒም አለይሂ ሰላም ''ለአላማቱ ጌታ ታዘዝኩኝ'' ብሏል።» (አልበቀራህ:131)
↰ قال تعالى: { یَـٰبَنِیَّ إِنَّ ٱللَّهَ ٱصۡطَفَىٰ لَكُمُ ٱلدِّینَ فَلَا تَمُوتُنَّ إِلَّا وَأَنتُم مُّسۡلِمُونَ }
↝ልጆቼ ሆይ! አላህ ለናንተ ሃይማኖትን መረጠ፤ስለዚህ እናንተ ሙስሊሞች ሆናችሁ እንጅ አትሙቱ" ብሎ ልጆቹን መክሯል። {አል በቀራህ :132}
↰ قال تعالى:{ قَالَ ٱلۡحَوَارِیُّونَ نَحۡنُ أَنصَارُ ٱللَّهِ ءَامَنَّا بِٱللَّهِ وَٱشۡهَدۡ بِأَنَّا مُسۡلِمُونَ }
↝ሐዋሪያት ለዒሳ አለይሂ ሰላም በአላህ አምነናል እኛም ትክክለኛ ታዛዦች /ሙስሊሞች መሆናችንን መስክር አሉ። {አሊ ዒምራን :52}
↰ قال تعالى:{ وَقَالَ مُوسَىٰ یَـٰقَوۡمِ إِن كُنتُمۡ ءَامَنتُم بِٱللَّهِ فَعَلَیۡهِ تَوَكَّلُوۤا۟ إِن كُنتُم مُّسۡلِمِینَ }
↝ ሙሳም አለይሂ ሰላም ህዝቦቼ ሆይ! በአላህ አምናችሁ እንደሆነ በርሱ ላይ ተመኩ። ሙስሊሞች እንደሆናችሁ በአላህ ላይ ትመካላችሁ አሉ። (ዩኑስ :84)
✍️ኢንሻ አላህ ይቀጥላል......
=
↳↷↴↷↴↷↴↷↴↷↴↷↴↷↴↲
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy