Translation is not possible.

#ሶስት_አይነት_ሰዎች_ወንጀል_አይፃፍባቸዉም

➊እፃን ልጅ-> አቅም አዳም እስኪደረስ

➋የአህምሮ በሽተኛ -> ከበሽተው እስኪድን

➌ የተኛ ሰው -> ከእንቅልፉ እስኪነቃ

🕋 #በ3⃣_ነገሮች_አይቀለድም

➊ጠላቅ ( ፍቺ)

➋ኒካህ (ጋብቻ )

➌ዒትቅ (ባሪያን ነፆ በማውጣት)

🕋 #የቂያማ_ቀን አሏህ 3⃣ ዓይነት አይመለከትም ከወንጀልም አያጠራቸውም ለነሱ አሳማሚ ቅጣት አለ

➊ የሽማግሌ ዝሙተኛ

➋የድሀ ኩራተኛ

➌ሲሸጥ ሆነ ሲገዛ በውሸት መሀላ እንጅ የማይሸጥ እማይገዛ

🕋 #አሏህ 3⃣ ነገሮችን ይጠላብናል

➊አሉባልታን

➋በሆነ ባልሆነው ጥያቄ ማብዛት

➌ ማባከን

🕋 #አሏህ ( ሱወ) 3⃣ አይነት ሰዎችን ይረዳል

➊ በአሏህ መንገድ የሚታገልን

➋ እዳውን ለመክፈል የሚጣጣረ

➌ከዝሙት መታቀብን አስቦበት ኒካህ ለማድረግ የሚንቀሳቀስ

🕋#ዱዓ ላደረገ ሰው 3⃣ የምላሽ አይነቶች

➊ወዲያው መልስ ሊያገኝ ይችላል

➋ ለአኺራ ተላልፎለት ይሆናል

➌ሊደረስበት የተቃረበውን ያላሰበውን መጥፎ ነገረ ሊያስወግድለት

Send as a message
Share on my page
Share in the group