Translation is not possible.
✍️ أركان الإيمان !!
 
የእምነት መሠረቶች!!
⏡⏡⏡⏡⏡  
 
↳ክፍል  ⓵↲
⏟⏟⏟
 
    «የእስልምናና የሙስሊሞች ደረጃ»
 
⬂ ትክክለኛ {እዉነተኛ}  ሀይማኖት እስልምና ብቻ ነዉ።
 
↰ قال تعالى:{ إِنَّ ٱلدِّینَ عِندَ ٱللَّهِ ٱلۡإِسۡلَـٰمُۗ}
 
«አላህ ዘንድ ተቀባይነት ያለዉ ሀይማኖት እስልምና ብቻ ነዉ» (አል ዒምራን :19)
 
↷እስልምና ማለት፦አላህን በብቸኝነት ማምለክ ነዉ።
↷የነብዩን  ሙሉ ትእዛዝ መከተል ነዉ።
↷ከሺርክ እና ከሙሽሪኮች መራቅ ነዉ።
↷የነብያት እና የመልእክተኞች ሁሉ ሃይማኖት ነዉ።
 
↰ قال تعالى: {وَأُمِرۡتُ أَنۡ أَكُونَ مِنَ ٱلۡمُسۡلِمِینَ }
 
«ከሙስሊሞች እንድሆንም ታዝዣለሁ። { ዩኑስ:72}
 
↴የኑህ አለይሂ ሰላም  ቃል ነዉ::
 
↰ قال تعالى: {  قَالَ أَسۡلَمۡتُ لِرَبِّ ٱلۡعَـٰلَمِینَ }
 
«ኢብራሒም አለይሂ ሰላም ''ለአላማቱ ጌታ ታዘዝኩኝ'' ብሏል።» (አልበቀራህ:131)
 
↰ قال تعالى: {  یَـٰبَنِیَّ إِنَّ ٱللَّهَ ٱصۡطَفَىٰ لَكُمُ ٱلدِّینَ فَلَا تَمُوتُنَّ إِلَّا وَأَنتُم مُّسۡلِمُونَ }
 
↝ልጆቼ ሆይ! አላህ ለናንተ ሃይማኖትን መረጠ፤ስለዚህ እናንተ ሙስሊሞች ሆናችሁ እንጅ አትሙቱ" ብሎ ልጆቹን መክሯል። {አል በቀራህ :132}
 
↰ قال تعالى:{ قَالَ ٱلۡحَوَارِیُّونَ نَحۡنُ أَنصَارُ ٱللَّهِ ءَامَنَّا بِٱللَّهِ وَٱشۡهَدۡ بِأَنَّا مُسۡلِمُونَ }
 
↝ሐዋሪያት ለዒሳ አለይሂ ሰላም በአላህ አምነናል እኛም ትክክለኛ ታዛዦች /ሙስሊሞች  መሆናችንን መስክር አሉ። {አሊ ዒምራን :52}
 
↰ قال تعالى:{ وَقَالَ مُوسَىٰ یَـٰقَوۡمِ إِن كُنتُمۡ ءَامَنتُم بِٱللَّهِ فَعَلَیۡهِ تَوَكَّلُوۤا۟ إِن كُنتُم مُّسۡلِمِینَ }
 
↝ ሙሳም አለይሂ ሰላም ህዝቦቼ ሆይ! በአላህ አምናችሁ እንደሆነ በርሱ ላይ ተመኩ። ሙስሊሞች እንደሆናችሁ በአላህ ላይ ትመካላችሁ አሉ። (ዩኑስ :84)
 
✍️ኢንሻ አላህ ይቀጥላል......
 
=
↳↷↴↷↴↷↴↷↴↷↴↷↴↷↴↲
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
Send as a message
Share on my page
Share in the group