UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

✍አንዳንዴ አላህ በማይመችህ ቦታ ላይ ያስቀምጥሃል። ላንተ ደስ በማያሰኝህ። ለመመለሻም ለመድረሻም የሚርቅ አይነት መካከል መንገድ ላይ ትሆናለህ። ይህ ልዩ ጥበብ አለው።

ከርሱ እንድትሸሽ ሳይሆን እንዴት መኖር እንዳለብህ ሊያስተምርህ ሲፈልግ ነው።

በህይወትህ ውስጥ መቀየር የሚያስፈልግህን ጉዳይ በምን ቻሌንጅ እንደምትቀይረው ሊያሳይህ ሲሻ ነው። ጉድለት ኖሮብህም እንዴት እንደምትስቅ ሊያስተምርህ ሲል ነው። ብዙ የማይሞሉ፣ ክፍት ቦታዎች እንዳሉህና አንዳንድ ጉዳዮችን ያለቅድመ ሁኔታ ወደህ በትእግስት መቀበልንም እንድትለማመድ ነው።

°

ከሌሎች ይልቅ አስቸጋሪ የህይወት መንገድን የሚከተሉት ነብያቶች መሆናቸውንስ ታውቃለህ⁉️

ፈተናው ብረት ስለሚያደርጋቸውና እጅግ አስፈላጊ የህይወት ት.ም.ህ.ር.ት ስለሆነ ነው።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

✍«እናት በዋጋ አትተመንም። በህይወትህ ከምትውላቸው መልካም ውለታዎች መካከል ለወላጆች የምትውለው ውለታ ልዩ ትርጉም አለው። ወላጆቻችንን አላህ ይጠብቅልን። የሞቱትንም አላህ ይማራቸው።»

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ሰው ማለት ይህ ነው‼️

▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬

✍ሸይጧን ለአደም 'አልሰግድም' ያለው ይንቀው ስለነበር ነው። አላህ ደግሞ የሰው ልጅን አክብሮ መላኢካዎች እንዲሰግዱለት አዘዘ። ሰው ግን ንቆት ለተወው ፍጥረት እየሰገደ ያከበረውን አላህን ያምፃል። የሚያጠፋውን ነገር እያሳደደ ለውድቀቱ አላህን ያማርራል፤ የሚያስፈልገውን እየገፋ አንቅሮ የተፋውን 'ሸይጧንን' ይታዘዛል፣ ያመልካል።

:

አላህ ካዘዘን ቦታ የማንርቅ፣ ከ ከለከለን ቦታ ደግሞ የማንገኝ ባሪያዎቹ ያድርገን!

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

«በዚች አጭር ዓለም ስትኖር ከቻልክ የሰዎች መልካም ታሪክ ገፃቸው ላይ ተፃፍ፤ ይህንን ካልቻልክ ግን ማንም ይሁን ማን ስምህን የ'መጥፎ' ታሪክ ገጹ ላይ እንዲፅፍህ አትፍቀድለት።»

✍አቡ ሒባ ( ሕዳር 9, 2016 E.C )

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

«በሕይወታችን ከምንም በላይ ሊያሳስበን የሚገባው ትልቁ ጉዳይ የዓለማቱ ጌታ፣ ረሕማኑ ዘንድ ያለን 'ቦታ' ነው። ሰው የማይመዘን ገ 'ለ' ባ በሆነበት ዘመን በፍፁም ሰዎች ዘንድ ስላለን ቦታ ልንጨነቅም ሆነ፣ ለሰዎች ልንኖር አይገባም። ረሕማኑን ከያዝን፣ እርሱ ጋር ያለንን ግንኙነት ካሳመርን ወደፊት ሁሉም ወደኋላ ቀሪ፣ ሐቅ ደግሞ ውሸትን ገፍታሪ ነው። ውሸትን ለመደበቅ እንጅ እውነትን ግልፅ ለማድረግ መሮጥ አያስፈልግም፤ እውነትም ሆነ ውሸት ግዜን ይፈልጋሉ ግዜያቸውን እየጠብቁ ይፋ ይሆናሉ።»

ጊዜ + ዝምታና + ሶብር = ሐቅን ይወልዳሉ!

✍አቡ ሒባ (ሕዳር 1, 2016 E.C)

Send as a message
Share on my page
Share in the group