Abdulhaq Hassen Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

🚫  ከሰጋጆች ስህተቶች

      ❨¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯❩

 

➽ ብዙ አባቶችና ወንድሞች ላይ ከሶላት ጋር የተገናኙ መስጂድ ሲገባ ጀምሮ በጀማዓም ይሁን በግል በሚሰገድበት ጊዜ የሚስተዋሉ ስህተቶች አሉ። ከእነዚህ ውስጥ አብዛኞቹ ዱዓቶችና ኡስታዞችም ጭምሮ የሚሰሩዋቸው ይገኙበታል። ትኩረት ሊሰጣቸው የሚገቡ ግን ትኩረት ያጡ ሆነው ይስተዋላሉ። ከእነዚህ ሶላት ውስጥ ከሚታዩና ልናስተካክላቸው ከሚገቡ ስህተቶች ውስጥ፦

❶ኛ በሶላት ውስጥ አለመረጋጋት

♻️ ይህ የሶላት ሩክን ሆኖ ሳለ ብዙዎች ጋር የሚታይ ስህተት ነው። ሩኩዕ ላይ፣ ከሩኩዕ ቀና በሚባልበት ጊዜ (ኢዕቲዳል) ላይ፣ ስጁድ ላይ፣ በስጁድ መካከል መቀመጥ ላይና የመሳሰሉ ቦታወች ላይ መረጋጋት ግዴታ ነው። ካልሆነ ሶላት ያበላሻል።

❷ኛ እንቅስቃሴ ማብዛት

↪️ ይህ ኹሹዕ ከማጣት የሚመጣ ከሶላቱ ጋር በሚገናኝ ጉዳይና ሸሪዓዊ ለሆነ ጉዳይ ካልሆነ በጣም የተጠላ ነው።

❸ኛ ኢማምን መሽቀዳደም

♻️ ኢማምን መከተል ግዴታ ሲሆን እሱን መሽቀዳደምና ቀድሞ መነሳት፣ ሩኩዕ ማድረግ፣ ከሩኩዕ ቀና ማለትና ከስጁድ መነሳት የመሳሰሉ እንቅስቃሴዎች ሶላት ያበላሻሉ።

❹ኛ ኢማሙ የሁለተኛውን ተስሊም ሳይጨርስ ያመለጠን ለሞሙላት መነሳት

❺ኛ በንያ ድምፅ አውጥቶ መናገር

➧ ንያ ቦታው ቀልብ ስለሆነ ድምፅ አውጥቶ መናገር አያስፈልግም።

❻ኛ መስጂድ ገብቶ ኢቃም እስከሚባል ቆሞ መጠበቅ

♻️ አዛን ከተባለ በኋላ መስጂድ የገባ ሰው ወዲያውኑ ሁለት ረካዓ መስገድ ይኖርበታል። ነብዩ ﷺ በሁለት አዛኖች (በአዛንና ኢቃም መካከል ሶላት አለ) ስላሉ ቆሞ መጠበቅ አያስፈልግም። ቀብልያ ያለው ሶላት ሆነም አልሆነም ለተሒየቲል መስጂድ ለሱነተል ውዱእና ለሱናውም ይሆንለታል።

❼ኛ መስጂድ ገብቶ ኢማሙ ስጁድ ላይ ወይም ተሸሁድ ላይ ከሆነ ቆሞ መጠበቅ

➲ ይህም በጣም ስህተት ነው። ኢማሙ ባለበት ሁኔታ ተከትሎ ያመለጠውን ኢማሙ ሲጨርስ ሞሙላት ነው ያለበት።

❽ኛ በስጁድና ሩኩዕ ላይ ቁርኣን መቅራት

❾ኛ አይንን ግራና ቀኝ ወይም ወደ ሰማይ ማድረግ

↪️ ሶላት በምንስግድበት ጊዜ ወደ ስጁድ ማድረጊያ ቦታ ማየት ነው የሚያስፈልገው። ሸይጣን ሶላታችንን እንዳይሰርቀን!

❿ኛ በሁለት እግሮች ተረከዝ ላይ ቁጭ ብሎ ስጁድ ላይ ሁለት እጆችን እስከ ክርን መሬት ላይ መዘርጋት

⓫ኛ በሚሰግድ ሰው ፊት ለፊት ማለፍ (ሶላት ማቋረጥ)

⓬ኛ ኢማሙ ሩኩዕ ላይ ሆኖ ደርሶ ተክቢረተል ኢሕራም ሳያደርጉ ጎንበስ ማለት

⓭ኛ ሶላት ላይ ዐይኖችን መጨፈን

⓮ኛ በስጁድ ላይ የእግር ጣቶችን ማንሳት

⓯ኛ ስጁድ ሲያደርግ መሬቱን መሳም

⓰ኛ ሶላት ላይ ሲቆም ቀኝ እጅ በግራ ላይ አድርጎ አንገት ስር ማውጣት

⓱ ስጁድ ሲወረድና ከስጁድ ቀና ሲል ሁለት እጆችን ማንሳት

⓲ኛ በግንባር፣ በሁለት መዳፎችና፣ በሁለት ጉልበቶችና በሁለት አውራ ጣቶች (በሰባት አካላት)  ስጁድ አለመውረድ

⓳ ሴቶች ሽቶ ተቀብተው መስጂድ መምጣት

⓴ ሴቶች በሚሰግዱበት ጊዜ እግራቸውን አለመሸፈን

♻️ እነዚህ ከብዙ ስህተቶች ጥቂቶቹ ናኛቸው ራሴንና አማኞችን ለማስታወስ እነዚህን ጠቀስኩ። አላህ ተጠቃሚ ያድርገን።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

በፍልስጤሞች ላይ የዘር ጭፍጨፋ ለምታካሂደው እስራኤል ድጋፍ የሚሰጡ ካምፓኒዎችን ምርት ባለመጠቀም በተዘዋዋሪ ለፍልስጤሞች መጨፍጨፍ ከምናደርገው ድጋፍ እንቆጠብ ። አላህ ፍልስጤሞችን በቃ እንዲላቸውና ነስሩን እንዲሰጣቸው በዱአችን እናስታውሳቸው ።

image
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ደስታ የሚሰጥ ቪድዮ!!አላህ ያግዛቸው።

8 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ኢስራኢል አሸባሪነቷን ከተስማማህ ተንቀሳቃሽ ምስሉን ለሌሎች አስተላልፈው።

إن كنت موافقا بإرهابية إسرائيل فنشر المقطع

8 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

#ለደም #አይነትዎ #ተስማሚ #የሆኑ #ምግቦችን #ያውቃሉ ?

#የሰው ልጅ የደም አይነት ማወቅ የሚቻለው  በቀይ የደም ሕዋሳት ውስጥ የሚገኙ ንጥረ ገሮችን በመመርመር ነው ፡፡ በዚህም መሠረት የደም አይነት  ኦ(0) ፣ ኤ(A) ፣ ቢ (ኤቢ(AB) ተብለው በአራት ይከፈላሉ፡፡ የተመገብነው ምግብ ጨጓራ ላይ ከተፈጨ በኋላ በአንጀት ውስጥ አልፎ የተወሰኑ ውህደቶች ከተከናወኑ በኋላ በደም አማካኝነት ወደ ሰውነት ይሰራጫል በዚህም ሂደት ውስጥ ምግብ ውስጥ ያሉ የተለያዩ ንጥረ ነገሮች ከደማችን ጋር ኬሚካላዊ ውህደትን ይፈጥራሉ፡፡

🔵🔵 #የደም #አይነትዎ

#ኦ #ከሆነ (#blood #group #o)

የምግብ ፕሮፋይል

🔵 ባለ ከፍተኛ ፕሮቲን ስጋ ተመጋቢ ነዎት

👉#ተስማሚ #ምግቦች

🔵 ስጋ

🔵 አሳ

🔵 አትክልት

🔵 ፈራፍሬ

✅✅#ክብደት #ለመጨመር #የሚረዱ #ምግቦች

🔵 ስንዴ

🔵 በቆሎ

🔵 ምስር

🔵 ጥቅል ጎመን

🔵 ድንች

✅✅#ክብደት #ለመቀነስ #የሚረዱ #ምግቦች

🔵 ጉበት

🔵 ቀይ ስጋ

🔵 ቆስጣ

🔵 ብሮክሊ

🔵 የባህር ውስጥ ምግቦች

🔵✅#የደም #አይነት #ኤ (#blood #group #a)

🔵 የምግብ ፕሮፋይል

🔵 ቅጠላ ቅጠል ተመጋቢ

👉#ተስማሚ #ምግቦች

🔵 አትክልት

🔵 የባህር ውስጥ ምግቦች

🔵 ጥራጥሬዎች

🔵 ፍራፍሬዎች

✅✅#ክብደት #ለመጨመር #የሚረዱ #ምግቦች

🔵 ስጋ

🔵 ወተት

🔵 ኩላሊት

🔵 ስንዴ

🔵✅#ክብደት #ለመቀነስ #የሚረዱ #ምግቦች

🔵 የአትክልት ዘይት

🔵 የአኩሪ አተር ምግቦች

🔵 አትክልቶች

🔵 አናናስ

✅✅#የደም #አይነት #ቢ (#blood #group #b)

🔵 የምግብ ፕሮፋይል

🔵 የአትክልትና ስጋ የተመጣጠነ ተመጋቢ

✅✅ተስማሚ #ምግቦች

🔵 ወተት

🔵 ጥራጥሬዎች

🔵 ቦሎቄ

🔵 አትክልት እና ፍራፍሬ

✅✅#ክብደት #ለመጨመር #የሚረዱ #ምግቦች

🔵 በቆሎ

🔵 ምስር

🔵 ለውዝ

🔵 አጃ

🔵 ስንዴ

✅✅#ክብደት #ለመቀነስ #የሚረዱ #ምግቦች

🔵 አትክልት

🔵 እንቁላል

🔵 ጉበት

🔵 ሻይ

✅✅#የደም #አይነት #ኤቢ (#blood #group #ab)

🔵 የምግብ ፕሮፋይል

🔵 የሁሉም ምግብ ድብልቅ ተመጋቢ

👉#ተስማሚ #ምግቦች

🔵 ስጋ

🔵 የባህር ውስጥ ምግቦች

🔵 ወተት

🔵 አትክልት

🔵 ፍራፍሬ

✅✅#ክብደት #ለመጨመር #የሚረዱ #ምግቦች

🔵 ቀይ ስጋ

🔵 በቆሎ

🔵 ቦሎቄ

✅✅#ክብደት #ለመቀነስ #የሚረዱ #ምግቦች

🔵 የባህር ውስጥ ምግቦች

🔵 ወተት

🔵 አትክልት

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group