UMMA TOKEN INVESTOR

About me

አልሃምዱሊላህ ሁሉም ነገር ለኻይር ነው

Translation is not possible.

ዛሬ በፊልስጤም ምድር  ላይ እያተገደላ ያለው  ህፃን አሜሪከ እና እስራኤል  የነጌው ሃማስ ነው የሚል   Intention ስላለቻው እንጂ  ዛሬ ህፃናት ወንጀል ፈፅሞ አይደለም እያተገደሉ ያሉት ያአላህ ድረስለቻው

#የኔ የናንቴ የአንታ የሁለችንም  ግዴታችን በዱዓችን አንርሳቻው አደራ በዱዓችሁ አስተውሳቸው ።

የሙስሊሞች ጉዳይ ያላሳሰበው ከኛ አይደለም

#ነብዩ_ሙሀመድ《 ﷺ》🇵🇸❤️ الله☝️

image
image
image
image
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

﴿إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آَمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾

🌺በጁሙዓ ቀን ሶለዋት ማውረድ ከሌሎች ቀናትች የበለጠ ነው ነብዩﷺ እንዲህ ብለዋል;

(''ከእናንተ በላጭ ቀናቶች መካከል የጁሙዓ ቀን ነው, በእኔ ላይ ሶለዋት ማውረድን አብዙበት'')

💠 ከጁሙዓ ቀን ሱናዎች መካከል#

➊  መታጠብ

➋  ሽቶ መቀባት

➌  ሲዋክ መጠቀም

➍  ጥሩ መልበስ

➎  ሱረቱህ ከህፍ መቅራት

➏  ለጁሙዓ ሶላት በጊዜ መግባት

➐ በረሱል ﷺ ላይ ሶለወት ማብዛት

صلوا على من سكنت القلوب محبته و إشتاقت العيون لرؤيته‏  .

‏"وإن أتتك جيوشُ الهمّ غازيةً فبالصلاة على المختار تنهزمُ.." .

اللهمَّ صَلِّ وَسَـــلِّمْ وَبَارِك على نبينا مُحمَّد وعلى آله وصحبه وسلم تسليماً كثيراً‏.

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ዛሬ አንድ ፍልስጤም አባት የትንሽ ልጁን አስከሬን አቅፎ የሚያሳይ ቪዲዮ ላይ

ከማልቀስ ወይም ከመጮህ ይልቅ ለልጁ አስከሬን ይነግረው ነበር

""سلموا على النبي محمد

صلى الله عليه وسلم.""

"ሰላምታ ለነብዩ ሙሐመድ አቅርብልን ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም"

ጋዛ 🇵🇸

Bilal Zayed

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

በእናቷ ሆድ ውስጥ ፅንስ ነበረች እናት ነፍሷ ከጀሰዷ ሲላቀቅ እርሷ በህይወት ተረፈች።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

#የተበዳይ እንባ አለህ ዘንዳ ይደርሳል

ኣንተ የአለማቱ ጌታ በአይሁዶች ለሚጨፈጨፉት ፍልስጤማዊያንአንተው ድረስላቸው

ነፍስ ያለወቁ ህፃናት

አረጋዊያን

ሆስፒታል ውስጥ የተጨፈጨፉታማሚዎችእያለቀሱ ነው ኣንተው ድረስላቸው ያ ረህማን።

#you have tears of vengeance that reaches Zenda

You, the Lord of the worlds, are waiting for the Palestinians who are being massacred by the Jews

Children without a soul

The elderly

The patients who were massacred in the hospital are crying.

image
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group