UMMA TOKEN INVESTOR

About me

የችግሮች ሁሉ መፍትሔ ኢሥላም ነው ። የትኛውም ችግር ከመፍትሔው አይበልጥም ።

Followings
1
1 year Translate
Translation is not possible.

የጋዛ እህት ወንድሞቻችን ጠንካራና ጽኑ ኢማን ለእኛ ለደካሞቹ ትምህርት ሊሰጠን ይገባል ።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
1 year Translate
Translation is not possible.

"ሆስፒታላችሁን በቦምብ ልናፈነዳው ነው" ተብሎ ማስጠንቀቂያ ተነግሯቸው "ታካሚዎቻችንን ጥለን የትም አንሄድም" ብለው አብረው የሚሞቱ ሀኪሞችን ፍልስጤም በዚህ ዘመን አሳይታናለች። ሰው እንዴት በሁሉም የእድሜ ክልል፣ በሁሉም የስራ ዘርፍ እኩል ጀግና ይሆናል.?! ፍልስጤም ተዓምረኛ ምድር..!

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
1 year Translate
Translation is not possible.

نقابي هو سر سعادتي ♥️

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
1 year Translate
Translation is not possible.

ከዓለም ህዝብ ጋር የሚያገናኛቸው ኔትወርክ ቢቋረጥም፤ ከአላህ ጋር የሚያገናኛቸውን ግን ማንም ፍጡር ሊያቋርጠው አይችልም።

1 view
Send as a message
Share on my page
Share in the group
1 year Translate
Translation is not possible.

የፍልስጤምን እና የኢሥራኤልን የሁለቱን ሃገሮች ግጭት በሃገር ጉዳይ የእርስ በርስ ግጭት ብቻ አድርጋችሁ ለምታስቡ ሙሥሊሞች ። በሼኽ ኤሊያስ አህመድ

17 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group