UMMA TOKEN INVESTOR

About me

قُلْ لَنْ يُصِيبَنَا إِلَّا مَا كَتَبَ اللهُ لَنَا هُوَ مَوْلَانَا وَعَلَى اللهِ فَلْيَتَوَكَّلِ الْـمُؤْمِنُونَ 🌴

Translation is not possible.
🍁የፈጅርን ሶላት በመስጂድ በጀመዓ መስገድ🌴
 
🌺በአሏህ ጥበቃ ላይ ሁኖ ለመዋል ዋስትና ይሰጣል🌺
 
🌸ረሱልﷺ ሁለት የብርድ ወቅት ሶላቶችን የሰገደ #ጀነት_ገባ ባሉት ሀዲሳቸው እንካተታለን🌸
 
🌼ውሏችን ውብና ያማረ ይሆናል🌼
 
🍁 በሙናፊቆች ላይ ከባድ ሶላት የፈጅር ሶላት መሆኑን አንርሳ🍁
 
🪸እንኳን ፈርዱ፡ የፈጅር ሶላት ሱና ብቻ ከዱንያና በውስጧ ከያዘቻቸው ነገሮች ሁላ በላጭ መሆኗን አንርሳ🪸
 
ስንቱ ተዘርዝሮ ያልቃል፡
 
✨በሉ ወንዶች ወደ መስጂድ #እንጉረፍ፡ ባረከሏሁ ፊኩም✨
 
https://t.me/abufurat
https://t.me/abufurat
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
🍁መቼ ነው የምሞተው? ወይም የት ነው የምሞተው? ብለህ አትጠይቅ🌴
 
👉ይልቁንስ በምን ሁኔታ ላይ ሁኜ ይሆን የምሞተው? ብለህ ጠይቅ🌴
 
✨ ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሷሊህ ኢብኑ ዑሰይሚን አሏህ ይዘንላቸውና 🌴
لا تسأل متى تموت ولا أين ستموت ..
شيخ محمد بن صالح العثيمين -رحمه الله-
3 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
قال سأتوب غدًا،
نام و لم يستيقظ!
 
"ነገ ተውበት አደርጋለሁ አለ|
ተኛና በዛው አልነቃም" ይላል ፅሁፍ🌴
 
ሞት ቀጠሮ የለውምና፡ ለተውበት ቀጠሮ አትስጥ!
 
አሁኑኑ ተውበት አድርግ| ወደ አሏህ ተመለስ!
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
A solid fact🌴
 
ፉደይል ኢብኑ ዒያድ አሏህ ይዘንለትና፡
 
አንድም ሰው #ስልጣንን_አይወድም፡
 
❌ቢመቀኝና ወሰን ቢያልፍ
❌የሰዎችን ነውር ቢከታተል
❌እንዲሁም አንድንም ሰው በመልካም ማውሳት ቢጠላ እንጂ ብሏል 🌴
 
قال الفضيل بن عياض -رحمه اللّٰـه تعالى-:
 
«ما من أحد أحبَّ الرئاسة، إلا حسد وبغى، وتتبع عيوب الناس، وكره أن يُذكَر أحدٌ بخير».
 
📚[جامع بيان العلم]
 
https://t.me/abufurat
https://ummalife.com/YunusHassen
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
እንዲህም አለና፡ ጠንቀቅ ማለቱ ይበጃል።
 
🍁ሁለተኛ አገባለሁ ብሎ ዕቃ ተወርውሮበት ግንባሩ ሁለት ቦታ ተከፍሎ ሆስፒታል የገባም አይጠፋም።
 
https://t.me/abufurat
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group