🔻 የመን በፅናት ቀጥላለች
ለ21ኛ ተከታታይ ሳምንት የየመን ህዝብ በየክፍለ ሀገሩ ለፍልስጤም ድጋፍ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ራደመቁት ሰልፍ በማካሄድ በዚህ ሳምንትም “እናንተ ብቻችሁን አይደላችሁም...ከጋዛ ጋር የምንፀና ነኝ” በሚል መሪ ቃል ተካሂዷል።
የሰልፉ አስተባባሪዎች አሁንም 237,000 አዳዲስ የየመን ወታደሮችን በማሰልጠን ማስመረቃቸውን ገልፀም ለፍልስጤም የሚደረጉ የድጋፍ ሰልፎች እንዲሁም ወታደራዊ ዝግጅት እና ስልጠና መቀጠሉን ገልፀው ለጋዛ ጎረቤት የሆኑ አረብ ሀገራት ማለፊያ መንገድ እንዲሰጧቸው ጠይቀዋል።
የየመንን ጦር ሃይል ዘመቻዎችን በማድነቅ በጋዛ ላይ እየደረሰ ያለው ጥቃት እስኪቆም እና ከበባው እስኪነሳ ድረስ ጥቃቱን እንደሚቀጥል መግረፁንም አወድሰዋል የአረብ መንግስታት ከጽዮናዊው አካል ጋር የሚያደርጉትን አሳፋሪ ግንኙነት እና አጋርነትንም አውግዘዋል።
በመጨረሻም የአሜሪካ እና የጽዮናውያን ምርቶችን ያለመጠቀም አድማው እንዲቀጥል ጠይቀዋል።
በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት @ethmohammedia ገፅን ፎሎው ያድርጉ
🔻 የመን በፅናት ቀጥላለች
ለ21ኛ ተከታታይ ሳምንት የየመን ህዝብ በየክፍለ ሀገሩ ለፍልስጤም ድጋፍ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ራደመቁት ሰልፍ በማካሄድ በዚህ ሳምንትም “እናንተ ብቻችሁን አይደላችሁም...ከጋዛ ጋር የምንፀና ነኝ” በሚል መሪ ቃል ተካሂዷል።
የሰልፉ አስተባባሪዎች አሁንም 237,000 አዳዲስ የየመን ወታደሮችን በማሰልጠን ማስመረቃቸውን ገልፀም ለፍልስጤም የሚደረጉ የድጋፍ ሰልፎች እንዲሁም ወታደራዊ ዝግጅት እና ስልጠና መቀጠሉን ገልፀው ለጋዛ ጎረቤት የሆኑ አረብ ሀገራት ማለፊያ መንገድ እንዲሰጧቸው ጠይቀዋል።
የየመንን ጦር ሃይል ዘመቻዎችን በማድነቅ በጋዛ ላይ እየደረሰ ያለው ጥቃት እስኪቆም እና ከበባው እስኪነሳ ድረስ ጥቃቱን እንደሚቀጥል መግረፁንም አወድሰዋል የአረብ መንግስታት ከጽዮናዊው አካል ጋር የሚያደርጉትን አሳፋሪ ግንኙነት እና አጋርነትንም አውግዘዋል።
በመጨረሻም የአሜሪካ እና የጽዮናውያን ምርቶችን ያለመጠቀም አድማው እንዲቀጥል ጠይቀዋል።
በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ