UMMA TOKEN INVESTOR

Men haqimda

follow ያድርጉኝ ወንድማችሁ አይደለሁ ተውሒድ ይቅደም ።

Tarjima qilib boʻlmadi.
አቡ ሁሬይራ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብሏል ‹‹የቂያማ ቀን ግዙፍና የሰባ ገላ ያለው ሰው ከአላህ ዘንድ የትንኝ ክንፍ ያህል ክብደት የሌለው ሆኖ ይመጣል (ይቀርባል)፡፡››
ሐዲሱን ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል !!
‹‹ የቂያማ ቀን የሰው ታላቅነትና ማንነት የሚለካው በሰራው መልካም ስራ መጠን እንጂ በውጫዊ ገፅታ ወይም ውፍረት አለመሆኑን እንረዳለን ።
Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish
Jemil Ibnu Senbt baham ko'rdi
Tarjima qilib boʻlmadi.
"ዓነስ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ሶ.ዐ.ወ)
 
"ሟችን ሶስት ነገሮች ይከተሉታል ፥ ቤተሰብ ፣ ገንዘብ፣ ስራው። ሁለቱ ሲመለሱ አንዱ ከእርሱ ጋር ይቀራል። ቤተስብና ገንዘብ ሲመለሱ ስራው ይቀራል (አብሮ መቃብር ይወርዳል) ብለዋል።
(ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል)
Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish
Tarjima qilib boʻlmadi.
⭕️👉የባጢል ሰዎች ሴራ በሰለፍዮች ላይ ..!
 
🔘ሼኸ ረቢእ ቢን ሀዲ አልመድኸልይ አላህ ይጠብቀውና እንዲህ ብሏል
 
የባጢል ሰዎች የሰለፍያ ዳእዋ ቋጥኝ (መሰረት) ለማፍረስ ሞከሩ አልፎም ተዋጉ ነገር ግን ሳይሳካላቸው ቀንዳቸው የተሰበረ ጊዜ በሰለፍያ ስም ተመሳስሎ ወደ መሄድ አደገኛ ዘዴ ተሸጋገሩ።
 
📚 [ربيع المدخلي/الثبات على السنة ص42]
 
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish
Jemil Ibnu Senbt baham ko'rdi
Tarjima qilib boʻlmadi.
በየትኛውም መልኩ ዑለማኦችን ለማብጠልጠል የሚነሳ ማንኛውም ሰው… ወይ ጃሂል ነው አሊያም በነርሱ ምክንያት መታወቅ የሚፈልግ የተልዕኮ ሰው ነው። ዑለማኦች ጋር ምን አደረሳችሁ? ሰፈር ውስጥ የራሳችሁ ቢጤ ነፍ ሰው አለ አይደል? እዚያው ተፈሳፈሱ።
Fuad Kheyredin
Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish
Jemil Ibnu Senbt baham ko'rdi
Tarjima qilib boʻlmadi.
ተየሙም አደራረግ
____
መጀመሪያ ተየሙም እንደሚያደርግ ያስባል(ይነይታል)።
 
ከዚያም ቢስሚላህ ይላል።
 
ከዚም ንፁህ አፈር ላይ እጆቹ ዘርግቶ ይመታል።
 
ከዚያም በውስጥ እጆቹ ፊቱን ያብሳል።
 
ከዚያም የመዳፎቹ ጀርባ በእጁ ያብሳል።
Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish