UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

#breaking | ዛሬ ከ60 በላይ የሚሆኑ የእስራኤል ወታደሮች በጀባሊያ ተገድለዋል። የእስራኤል ጦርም በጀባሊያ ያሉ ወታደሮቻቸውን ለማዳን እየጣረ ነው።

@al_arabiNews

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦

«በጁምዓ ሌሊትና በጁምዓ ቀን ላይ በእኔ ላይ ሰለዋት ማውረድ አብዙ፣ በእኔ ላይ አንድ ሰለዋት ያወረደ አላህ በእርሱ ላይ አስር ሰለዋት ያወርድለታል።»

ኢማሙ አልባኒ ሀዲሱን ፦ " ሐሰን " ብለውታል።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

በይተል መቅድስ(ቁድስ) በወርቃማ ቀለም የተለበጠ ቁባ ያለው መስጅድ ነውን?

ባለ ወርቃማ ቀለሙ ቁባ መስጅድ ኡመር ረድየሏሁ አንሁ በይተል መቅድስ በሄዱበት ጊዜ ያሳጠሩትና ከዛ በፊት ቆሻሻ መጣያ የነበረ ቦታ ነው።ከበይተል መቅድስ 500 ኪሜ እርቀት ላይ ያለ መስጅድ ነው።ቁድስ ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የሚእራጅ መነሻ ያደረጉበት፣ነብያቶችን አሏህ ሰብስቦላቸው በጂብሪል ኢቃም ባይነት ኢማም ሆነው ያሰገዱበት መስጅድ ቢሆንም ይህ ወርቃማው ቁባ መስጅድ ግን አይደለም።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ከቀሳም ሙጃሂዶች ቃል አቀባይ ከአቡዑበይዳ ለዐረብ መሪዎች የተላለፈ መልዕክት:-

"የጋዛን ከበባና ፍልሚያ በስክሪን ላይ የምትመለከቱ የአረብ መሪዎች ሆይ! ሰራዊታችሁን ልካችሁ ለመስጂደል አቅሳ ክብር እንድትከላከሉ ጦራችሁን ሰብቃችሁ ስለ ወንድሞቻችሁ አፀፋዊ ምላሽ እንድትወስዱ አንጠይቃችሁም።

ሐቢቢ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሠለም) በመሰደባቸው እንድትቆጡ፣ ወደ ሰማይ ኢስራዕ ያደረጉበት ክቡር ስፍራ በደም ሲጨቀይና ሲረክስ ሰይፍ ይዛችሁ እንድትወጡ አንጠይቃችሁም። ይህንን ለኛ ተውት። ስለ መስጂደል አቅሳ ስለ ኢስላምና ስለሀገራችን ከወዳደቁ ነገሮች በእጃችን በሰራነው መሳርያ በአቅማችን ለመታገል እኛ ወስነን በመንገዱ ላይ ነን።

ነገር ግን ከፈንና ምግብ የጫኑ ተሽከርካሪዎችን ለወንድሞቻችሁ እንዴት መላክ አቃታችሁ?! ሰብአዊ እርዳታዎችን ወደ ኢስላማዊቷ ምድር ማጓጓዝ ከቶ እንዴት ተሳናችሁ?! ይህ ልንረዳው ብንሞክር ያቃተን ተፍሲር ብንፈልግለትም ያጣንለት ጉዳይ ሆኗል"

አቡ ኡበይዳ በእርግጥም እውነት ተናገረ። በጦርነት ወቅት የሴቶች ስራ ስንቅ ማቀበልና ቁስለኛ ማከም ነውና የአረብ መሪዎችን ውሃና መድኃኒት መጠየቁ ልክ ነበር።