UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
0
No followings
Translation is not possible.

ኢማን በልባቸው አስርፆ ትዕግስትን ከፅናት ጋር ያላበሳቸው አላህ የተመሰገነ ይሁን

የህ አስር ሰዎች ሰግደው ሊቀብሩት ከፊታቸው ያጋደሙት ጀናዛ ነው።

በሳር በቅጠል ከሚያፈጥሩበት ከፍልስጤም ሀገር! ከዚያው ከወንዶች መፍለቂያ ከወደ ጋዛ ምድር!

ይብላኝ ለእኛ በነሺዳ የሚወዛወዝ በዘፈን የምትደንስን እያፈራን ጀ

l

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የሚላስ የሚቀመስ ፍለጋ ነበር ከመጠለያ ካምፑ የወጣው። ሁለት ቀናት እህል ያልቀመሱ ቤተሰቦቹን አንጀት ሊያርስ ሲከንፍ እየበረረ እርዳታ ከሚወረወርበት ቦታ ደረሰ።

ከሰማይ ወድቆ መሬት የተበታተነውን ዱቄት እንደነገሩ ከነቆሻሻው በፌስታል ሰብስቦ ወደ ቤተሰቦቹ ተመለሰ። አብስለው ሊመገቡት፣ ጋግረው ሊያፈጥሩበት እየቋመጠ ወደ መጠለያ ካምፑ ሮጠ።

ግና ያየው ነገር የሰበሰበውን እንዲበትን አስገደደው። በቆመበት ደርቆ ቀረ። ቤተሰቦቹ ሁሉም በወራሪዋ ጥቃት ተመተው ከመሬቱ ወድቀዋል። እንደራባቸው አላህን ተገናኝተዋል። ጋሻ መከታውን አጥቶ በለጋ እድሜው ብቻውን ቀረ። ያለ ዘመድ አዝማድ ህይወቱን እንዲገፋ የአላህ ውሳኔ ሆነ። ግንቡን እንደተደገፈ ተንሰቅስቆ አለቀሰ።

ያለ ሱሁር የሚጾሙ ያለ ምግብ የሚያፈጥሩ በደም በተጨመላለቀ ቁርኣን የሚቀሩ ወንድሞቻችሁን አትዘንጓቸው። በዱዓ ዘወትር አስታውሷቸው።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

"አፍጥርም ሱሑርም በውሀ አልሀምዱሊላህ" ይህ የጋዛዊያኑ ድምፅ ነው። በባዶ ሆዳቸው ውሀ ብቻ እየተጎነጩ ተከታታይ ቀናትን ከሚፆሙት ወንድሞች መሐል የተሰማ ልብን ሰርስሮ፣ የዕንባን ቋጠሮ የሚበጥስ ድምፅ!

በምግብ እጦት የተቃጠለ አንጀታቸውን በውሃ አርጥበው መልሰው ራሳቸውን ለፆም ያዘጋጃሉ። ተሻምተው የደረሰው ቂጣ ሲመገብ ዕድሉን ያላገኘው ባዶ ሳህን ይዞ ወደ ቤቱ ይመለሳል። አንጀቱን በውሀ አረስርሶ በባዶ ሆዱ ያድራል። ሩህማከ ያ አላህ

4 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

በሁሉም ግንባር እየተደረገ ያለውን ጦርነት በተናጠል ለማስቆም አሜሪካ በአደራዳሪዎቹ በኩል ብትሞክርም ሁሉም ውድቅ አድርገውታል። በሊባኖስ፣ በየመንና በኢራቅ ያሉት ሁሉም ግንባሮች በጋዛ ሰርጥ ላይ የሚካሄደው ጥቃት እስኪቆም ጦርነቱን ለመቀጠል መወሰናቸውን የአልቀሳም ብርጌድ ወታደራዊ ቃል አቀባይ ይፋ አድርጓል።

በተያያዘም በየመን አንሳሩላህ የታገተው ዕቃ የጫነውን ሙሉ መርከብ በሚመለከት የሚተላለፈው ውሳኔ በአልቀሳም ብርጌድ ብቻ መሆኑን ቃል አቀባዩ ገልፀዋል

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

እነ አሜሪካ ከሠማይ ወደ ጋዛ ምድር ወረወርነው የሚሉት ሰብዓዊ እርዳታ ይህ ነው ሁለት አመት አልፎት ኤክስፓየርድ ያደረገ ምግብ!

አላህ መውደቂያችሁን ያቅርብላችሁ።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group