🔻 ሌላ ድንገተኛ ጥቃት በእስራኤል ላይ!

በጋዛ የተቃውሞ ጦር በተፀመ ጥቃት በርካታ የእስራኤል ወታደሮች ወደ ሶስት ሆስፒታሎች የተወሰዱ ሲሆን ብዙዎቹ ሞተዋል ወይም ቆስላል። አምስት የወራው ሄሊኮፕተሮች ተጎጂዎቹን ይዘው ከደቂቃዎች በፊት አልቁድስ ወደሚገኘው ሃዳሳ ሆስፒታል የደረሱ ሲሆን ሌሎች ሁለት ሄሊኮፕተሮች ደግሞ "ቴል አቪቭ" በሚገኘው "ቤይሊንሰን ሆስፒታል" ደርሰዋል።

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group