ለይለተል ቀድር (ወቅቱ) ቢገጥመን ምን ብለን ዱዓ እናድርግ?
የረሱል (ሰዐወ) ባለለቤት የሙእሚኖች እናት እሜቴ ዓኢሻ (ረዐ) እንዳስተላለፋት:- (ረሱልን (ሰዐወ):ለይለተል ቀድር (ወቅቱ) ቢገጥመኝ ምን ልበል? ብዬ ጠየኳቸው።
እሳቸውም:-"አሏህ ሆይ አንተ ይቅር ባይ ነህ፤ይቅር ማለትንም ትወዳለህና ይቅር በለኝ" በይ አሉኝ።)
ይህን ዱዓእ ማብዛት ያስፈልጋል።ሌሎችም የዱንያ የአኼራ ሐጃዎቻችንን በኢኽላስ በየቂን ወደ አሏህ ማድረስ ነው።አሏህ አንድ ባሪያው ከአሏህ ምላሽ እንደሚያገኝ እርግጠኛ ሆኖ (በየቂን) የለመነውን ሰው የጠየቀውን ቢሰጠው እንጂ ፈፅሞ አያሳፍረውም።
(ያ አሏህ ለይለተል ቀድርን ወፍቀን።ያ ረብ አንተ ይቅር ባይ ነህ።ይቅር ማለትንም ትወዳለህና ይቅር በለን።አሚን ያ ረበል ዐለሚይን)