UMMA TOKEN INVESTOR

እንድህነዉ ኢስልምና ሴትልጅ ያላቃትና ያከበራት!!
 
💦◈"لها قيمه في الإسلام "◉◈
 
➵◈"ሴትልጂ ➷◈በኢስልምና ➷ክብር  አላት 🛍
 
 
💦"◈" المرأة لها قيمه في دِــــينِ الله ◉💦
 
✍️"◈" ሴትልጅ ➷◈ የተከበረችነች➷ በአሏህ ድን ላይ 🎋
 
💦"◈" الحمد لله على النعمة العظـــــيمة
✍️◈"አሏህን◈➷ በትልቁ  ➷◈  ነኢማ አመስግኑ 🎋
 
 
 
💦◈""واول شهيدة فالإسلام"" ◉💦
 
✍️"◈ የመጀመሪያ➷  ሸሀዳ ➷ የተቀበለች ከኢስላም  امراة ሴት➷◈ልጂ ናት 🛍
 
💦◈"أول من أمن بالله بعــــد رسول الله صلى الله عليه وسلم◉ 💦
 
✍️"◈"ከረሡል➷ ስለሏሁ ዓለይሂ ➷ወሰለም ቡኋላ በአሏህ ➷◈ያመነች إمراة ሴት➷ ልጅ ናት 🛍
 
💦◈"وأول مَن سجد لله  بعـــــد رسو صلى الله عليه وسلم "◉💦
 
✍️"◈" መጀመሪያ➷  ለአሏህ የሰገደች➷ ከረሡል ዓለሂ አሠላቱ ➷ወሰላም ቡኋላ" إمراة➷◈ ሴት ልጅ ናት 👑
 
 
💦◈"بل أول مَن بُشـــر بـــاجنة قبل العشرا  المبشرين "◉💦
 
✍️"◈" ከአስሮች ➷ከተነገራቸዉ ➷በፊት ጀነት መጀመሪያ ➷እንድትገባ ➷◈የተነገራት إمراة ሴት➷ልጅናት 🛍
 
📵"ሊንኩን መሠረዝም ሆነ መቁረጥ አልፈቅድም ከነሊንኩ ነሺር ያደረ الله ኸይር ጀዛዉን ይመንዳዉ 🎋
 
https://t.me/mahiraselefy
https://t.me/mahiraselefy
 
https://t.me/deawaselefyah_behabesha
https://t.me/deawaselefyah_behabesha
Send as a message
Share on my page
Share in the group
سورة الكهف
 
🔹ሱረቱል ካህፍ   የቻለ ይቅራ ያልቻለ ያድምጥ
 
የአላህ መልዕክተኛﷺእንዲህ ብለዋል።
 
 
የዛሬ የዉመል ጁምዐ
 
🌸 ሀገራችን ሰላም የሚሆንበት
 
🌸 የታመመ አፊያ የሚሆንበት
 
🌸የተራበ የተጠማ የሚያገኝበት
 
🌸ሪዝቁ የጠበበ ሪዝቁ ሚሰፋበት
 
🌸ያልተዘወጀ የሚዘወጅበት
 
🌸ልጅ ያጣ ልጅ የሚያገኝበት
 
🌸የወለደ ልጆቹ በዲን የሚያድጎበት
 
🌸ሀምል የሆነሽ በሰላም  የምቶልጅበት
 
የጨነቀዉ የተከፋ የሚደሰትበት
 
🌸ወጀላችን የሚማርበት ኸይር ሰርተን የምናልፍበት
 
ፏ ያለ ጁምዐ ይሁንልን🤲
 
https://t.me/Ye_setoch_Jemea
 
ወደ ቁርአን ቻናላችን ጆይን ይበሉ ልበዎን በጌታዎ ቃል ያርጥቡ
👇👇👇👇👇
https://t.me/quranbchaquranbcha
 
🔁ሼር  🔁ጆይን ይበሉ🔁↖️
•════•••🌺🍃•••════
Send as a message
Share on my page
Share in the group
ከሱረቱ ካህፍ  የጁመዓ ማለዳ ግብዣዬ
 
إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِيِّۚ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيۡهِ وَسَلِّمُواْ تَسۡلِيمًا
 
ﷺ _ ﷺ _ ﷺ _ ﷺ _ ﷺ _ ﷺ _ ﷺ _ ﷺ _ ﷺ _ ﷺ
 
በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ!
 
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ
 
.ﷺ ........................... ﷺ
ﷺ ﷺ ..................ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ...... ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ....  ﷺ ﷺ .ﷺ ............................. ﷺ
ﷺ ﷺ ..................ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ...... ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ....  ﷺ ﷺ     .ﷺ ...........ﷺ  ﷺ
ﷺ ﷺ ..................ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ...... ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ....  ﷺ ﷺ
.......... ﷺ
ﷺ ﷺ ..................ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ...... ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ....  ﷺ ﷺ
🍂https://t.me/Al_Qrean_kerim_and_other
🍂https://t.me/Al_Qrean_kerim_and_other
Send as a message
Share on my page
Share in the group
⭕️➢ጃማ ወደ ሸዋ ክልል ቅርብ ለደቡብ ወሎ ጫፍ ላይ የምትገኝ ከተማ ናት ። እንደ ቀይ ባህር በተንጣለለው የጅባት ሜዳ የተከበበችው ይህቺ ውብ ከተማ ብዙ ጀግና ሰለፍዮች ተፈልፍለውባታል ።
----
🔥➢ አዎ, በወሎ በሁሉም ከተሞች ያሉ ሰለፍዮች የራሳቸው ጀብዱ ስራ ቢኖርም ጃማ ያሉት ሰለፍዮች በዚች ከተማ በጣም የተንገላቱባትና በድል የተወጡባት ከተማ ናት ።
-----
🔥➢ጤፍም ይሁን ሱካር ኩንታል በበርህ አካባቢ ከወረደ ብር ተጭኖ ገባ እያሉ ይጠቋቆማሉ ለፀጥታ ሳይቀር ይበትናሉ ። መሐኖቹ ጀምዒዮች ለማስጠቆር ከአህባሽ በባሰ መልኩ ወንድሞችን ተዋጓቸው ዛሬ ላይ ደዕቸው የጓያ ምች እንደመታው ሰው እጥፍጥፍ ብላ ወድቃ አልቻሉም።
 
🔥➢ አህባሽ ይዋሻል የታወቀ ነው። የጃማ አህባሽ ግን ትለያለች ። ጉንዳንን ዝሆን ነው ብላ ትመሰክራለች ትሞግታለችም። አዎ አህባሽ አቅሟን አሟጣ ታገለች ዋሸች ቀጠፈች በመጨረሻ መና ቀረች።
-==
 
👇👇 👇👇
🔥➢ ዛሬ ሐሙስ የተውሒድና የሱና ወንድሞች ይተቃቀፋሉ ።
 
ቀጥታ ስርጭት
 
🔥👇 👇👇 👇👇
https://t.me/AbuNamuse
Telegram: Contact @AbuNamuse

Telegram: Contact @AbuNamuse

ተውሒድ የሁለት አገር ብርሃን ነው . التوحيد أولا ከሱፍያ ወደ ኢኽዋንያ ፣ ከኢኽዋንያ ወደ ጀምዒያ ፣ ያደረከው ጉዞ ለለውጥህ መነሻ ሊሆንህ ይችላል እንጅ ንፁኋን ሰለፍያን እስከምትይዝ ድረስ ገና አልተለወጥክም. ከዶርህ አጎብዳጅነት አውጥተህ ለድሞክራሲ ደሪህ ካስረከብከው የተማረ የሰለጠነ አስቸጋሪ
Send as a message
Share on my page
Share in the group
ዱንያ የስራ ሀገር ናት አኼራ የክፍያ ሀገር ናት እዚህ ያልስራ እዚያ ይፀፀታል ።ኢማሙ አህመድ ቢን ሐንበል رحمه الله
‏قَالَ الإمَامُ أحمَد بنُ حَنبَلَ رَحِمهُ الله;-
«الدّنيَا دارُ عَمَل ، والآخِرُة دارُ جَزَاء فَمَن لَم يَعمَل هُنا، نَدِمَ هُنَاك »
📚[الزُّهد للبَيهَقِيّ - ٢٨٢ ]
 
🌹https://t.me/daweaselefeyaliuguama
🌹https://t.me/Abufeisolalaseri
Send as a message
Share on my page
Share in the group