🚨አዳሩን በቀይ ባህር፡-
የውጭ መገናኛ ብዙሃን በየመን ከአልሞካ በስተደቡብ 35 ናቲካል ማይል ርቀት ላይ በሚገኘ መርከብ ላይ ጥቃት መሰንዘሩን ዘግበው ነበር፡፡
ከቆይታ በኋላ ጥቃት የደረሰበት መርከብ በብሪታንያ የተመዘገበ የጭነት መርከብ በባብ ኤል-ማንደብ ሰርጥ ላይ እየተጓዘ እንደነበር ተዘግቧል።
የመርከቧ ካፒቴን የመን ከአል-ሞካ በስተደቡብ 35 ናቲካል ማይል ርቀት ላይ በደረሰ ፍንዳታ ጉዳት መድረሱን ያሳወቀ ሲሆን ከየመን አል-ሞካ በስተ ምዕራብ በተቃጣው ጥቃት የመርከቧ ሠራተኞች መርከቧን ለቀው የወጡ ሲሆን ወታደራዊ ሃይሎችም እርዳታ ለመስጠት በቦታው ተገኝተዋል፡፡
አሁል ሊነጋ ሲል በወጡ መረጃዎች ከየመን አል-ሞካ በስተደቡብ ኢላማ የተደረገው መርከብ ከተባበሩት አረብ ኤሚሬትስ ተነስቶ ወደ እስራኤል ሲሄድ የነበረ ነው ተብሏል።
ነበጉዳዩ ላይ የየመን ጦር ኃይሎች ኦፊሴላዊ ቃል አቀባይ እንዳለው፡- የወታደራዊ ዘመቻው ግንባር ላይ ቀጣይነት ያለው ለውጥ እና አዳዲስ ጥቃቶች በመኖራቸው ምክንያት ከየመን ጦር ሃይሎች የሚጠበቀው መግለጫ ሰኞ ጠዋት ይፋ ይሆናል ብሏል።
በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት @ethmohammedia ገፅን ፎሎው ያድርጉ
🚨አዳሩን በቀይ ባህር፡-
የውጭ መገናኛ ብዙሃን በየመን ከአልሞካ በስተደቡብ 35 ናቲካል ማይል ርቀት ላይ በሚገኘ መርከብ ላይ ጥቃት መሰንዘሩን ዘግበው ነበር፡፡
ከቆይታ በኋላ ጥቃት የደረሰበት መርከብ በብሪታንያ የተመዘገበ የጭነት መርከብ በባብ ኤል-ማንደብ ሰርጥ ላይ እየተጓዘ እንደነበር ተዘግቧል።
የመርከቧ ካፒቴን የመን ከአል-ሞካ በስተደቡብ 35 ናቲካል ማይል ርቀት ላይ በደረሰ ፍንዳታ ጉዳት መድረሱን ያሳወቀ ሲሆን ከየመን አል-ሞካ በስተ ምዕራብ በተቃጣው ጥቃት የመርከቧ ሠራተኞች መርከቧን ለቀው የወጡ ሲሆን ወታደራዊ ሃይሎችም እርዳታ ለመስጠት በቦታው ተገኝተዋል፡፡
አሁል ሊነጋ ሲል በወጡ መረጃዎች ከየመን አል-ሞካ በስተደቡብ ኢላማ የተደረገው መርከብ ከተባበሩት አረብ ኤሚሬትስ ተነስቶ ወደ እስራኤል ሲሄድ የነበረ ነው ተብሏል።
ነበጉዳዩ ላይ የየመን ጦር ኃይሎች ኦፊሴላዊ ቃል አቀባይ እንዳለው፡- የወታደራዊ ዘመቻው ግንባር ላይ ቀጣይነት ያለው ለውጥ እና አዳዲስ ጥቃቶች በመኖራቸው ምክንያት ከየመን ጦር ሃይሎች የሚጠበቀው መግለጫ ሰኞ ጠዋት ይፋ ይሆናል ብሏል።
በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ