UMMA TOKEN INVESTOR

About me

Freee Palestinian 🇵🇸 አለመዘጋጀት ለውድቀት መዘጋጀት ነው عدم الاستعداد هو استعداد للفشل

Translation is not possible.

"...وَلْيَعْفُوا وَلْيَصْفَحُوا أَلَا تُحِبُّونَ أَنْ يَغْفِرَ اللَّهُ لَكُمْ وَاللَّهُ غَفُورٌ رَحِيمٌ"

"..#ይቅርታም_ያድርጉ፤ (ጥፋተኞቹን) ይለፉም ፤ አላህ ለናንተ ሊምር አትወዱምን? አላህም መሐሪ አዛኝ ነው።"

[አል ኑር፡ 22]

(الَّذِينَ يُنْفِقُونَ فِي السَّرَّاءِ وَالضَّرَّاءِ وَالْكَاظِمِينَ الْغَيْظَ وَالْعَافِينَ عَنِ النَّاسِ وَاللَّهُ يُحِبُّ الْمُحْسِنِينَ ﴾

"ለነዚያ በድሎትም ኾነ በችግር ለሚለግሱት፥ ቁጭትንም ገቺዎች፥ ከሰዎችም #ይቅርታ_አድራጊዎች ለሆኑት (ተደግሳለች)፤ አላህም በጐ ሠሪዎችን ይወዳል።"

[አሊ ዒምራን፡ 134]

أعتذر إليك من كل قلبي على أي إساءة قد حدثت بيننا وأطلب منك إذا آذيتك أو أحزنتك بقصد أو بغير قصد أرجو أن تغفر لي أتمنى منك أن تسامحني قبل حلول شهر رمضان المبارك ولنبدأ هذا الشهر الفضيل بقلوب خالية من الحقد والبغضاء. أسأل الله أن يتقبل منا ويغفر لنا جميعاً. تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال 🌙

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

كلمة حق ابو عبيدة حتي لو ستشهدة او حتي لم نراك في يوم من ايام سوف نشهد لك انك كونت رجل حتي الملائكة احبتك و عرفنا انك فديت كل مسلم الله يطول في عمرك

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ይሄ ጀነራል ገቢ ሆኗል በጀግኖቹ ጠወፋን አል አልቅሳ

ወታደሮች ቁጥጥር እንዳለ መረጃ ደርሶናል 🇵🇸✌🇵🇸

لقد جاء هذا الجنرال وبكى على فقدان الأبطال

وصلتنا معلومات تفيد بأن الجنود يسيطرون 🇵🇸✌🇵🇸

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ከአመት በፊት በደቡብ ኦሞ ዞን (ሀመር) ውስጥ ማንም ሰሚ በሌለበት የኑር ቁርኣን ጀመዓ ከተወሰኑ እንግዶች ጋር በመሆን ስራ ላይ እያለን በአንዳንድ ባለስልጣናት ሴራ እስር ቤት ገብተን ነበር ፣ ከአንድ ቀን የእስር ቤት ቆይታ በኋላ ጉዳዩን የሰማው ኡስታዝ አቡበክር ሳይውል ሳያድር በቻለው ሁሉ ጉዳዩን ጉዳዬ ነው ብሎ ደቡብ ኦሞ ዞን ድረስ ጉዳዩን በመከታተል ከእስር ቤት ሊያስለቅቀን ችሏል።

በዛሬው እለትም በፍልስጢን ጉዳይ በጁሙዓ ቀን ቤቴል አከባቢ እስር ቤት ገብተን የነበረ ሲሆን አንዳንድ አካላት ጉዳዩን ወደ ፖለቲካ ለማዞር ፈልገው የነበር ቢሆንም ኡስታዝ አቡበክር ከታሰርንበት ቀን ጀምሮ የግል ጉዳዩን እና ህመሙን ችሎ ለሊት ሳይቀር የታሰርንበት ቦታ እየመጣ ጉዳዩን እየተከታተለ ሙሉ ሀላፊነቱን ወስዶ ንፁህ መሆናችንን በማረጋገጥ በዛሬው እለት ከእስር እንድንለቀቅ ምክንያት ሆኗል።

ትንሹንም ይልቁንም አክብረህ ፣ ግዳይህ ጉዳዬ ነው ብለህ መልካሙን ሁሉ ለማድረግ ለምታደርገው ጥረት አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ ሀቢቢ

Ustaz Abubeker Ustaz Abubeker Ahmed/ ኡስታዝ አቡበከር አህመድ.

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

#አስቸኳይ | ሒዝቦላ፡ ተቃውሞው በአል-ማሊኪያህ ቦታ የሚገኘውን የእስራኤል እግረኛ ጦር ኢላማ ያደረገ ሲሆን የተረጋገጠ የወራሪዋ ወታደሮች ሞተዋል

#የጋዛ_ጦርነት

#عاجل | حزب الله: المقاومة استهدفت قوة مشاة إسرائيلية في موقع المالكية وأوقعت فيها إصابات مؤكدة

#حرب_غزة

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group