UMMA TOKEN INVESTOR

Murad ishak shared a
Translation is not possible.

♻️ 🇵🇸🤝🇿🇦 የሐማስ መሪ ኢስማኤል ሃኒዬህ በኢስታንቡል ከኔልሰን ማንዴላ የልጅ ልጅ ንኮሲ ዘዌሊቬሌል ማንዴላ ጋር ተገናኝተው ተመካክረዋል።

⭕️ ሀኒዬ እስራኤል በጋዛ የፈፀመችውን የዘር ማጥፋት ወንጀል ክስ ወደ ዓለም አቀፉ ፍርድ ቤት በማቅረብ ደቡብ አፍሪካ ያደረገችውን ​​ታሪካዊ ድጋፍ አድንቀዋል።

የእስራኤልን ወረራ በማውገዝ በፍልስጤም ላይ የሚደርሰውን ስቃይ እና መከራ አጉልቶ ያሳየውን ተሟጋችነታቸውን አድንቀዋል፣ የደቡብ አፍሪካ መንግስት እና ህዝብ ለፍልስጤም ጉዳይ ላሳዩት ጽኑ ድጋፍ አመስግነዋል።

⭕️ ሀኒዬህ በፍልስጤም ላይ ፅኑ የነበረውን የማንዴላ አቋም አውስተዋል፣ ወቅታዊ ፖለቲካዊ እና ሰብአዊ ጉዳዮችንም አንስተው መክረማል፣ የወራሪው መሪዎችን ወንጀልም አውግዘዋል።

የአለም አቀፉ ማህበረሰብ የኔታንያሁ መንግስት ለፍትህ ተጠያቂ እንዲሆን ማድረግ እንዳለበትም አሳስበዋል።

ቴሌግራም https://t.me/+JCPgkAudChZhMzZk ላይ ጆይን አድርጉ

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Murad ishak shared a
1 month Translate
Translation is not possible.

በሀርቫርድና ኮሎምቢያ ዩኒቨርስቲዎች የተጀመረው ተቃውሞ እነሆ በመላው አሜሪካ እንደ ሰደድ ተቀጣጥሏል።  ሚቺጋን፣ ኦሀዩ፣ ፕሪንስተን፣ ካሊፎርኒያ ስቴት፣ ዋሽንግተን፣ ሚኒሶታ፣ ቴክሳስና ዳላስን አጥለቅልቋል። 

የጋዛን ዘር ማጥፋት እየተቃወሙ ስለ ፍልስጤም ይዘምራሉ። ትምህርት ቆሟል። ፍልስጤም የሚል ዝማሬ ከወዲህ ወዲያ ይደመጣል። ተማሪዎቹን ለመበተን ከተማሪዎቹ ቁጥር የሚበል በሺህ የሚቆጠር የፀጥታ ሀይል ቢሰማራም ተቃውሞው እየተዛመተ ወደ አውሮፓ ሀገራት ጭምር እየተዛመተ ይገኛል።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Murad ishak shared a
Translation is not possible.

አንድ አባት ሴት ልጁን ውድ በሆነ ሆቴል ራት ጋበዛት....

ከሆቴሉ ባልተቤት ጋር በመነጋገር  ከፊት ለፊታቸው የተለያዩ  ያማሩና ጣፍጭ ምግቦች እንዲያስቀምጥ ነገረው ።

ከትንሽ ደይቃ ብኋላ የሆቴሉ ባልተቤት የተለያዩ ጣፍጭ ምግቦችንና

የተሸፈነ ምግብ ይዞ መጣ..

ልጂቱም ከፊት ለፊቶ የተቀመጡትን ምግቦች

መመልከት ጀመረች  በእቃ የተሸፈነው  ምግብ

ይበልጥ ሳባትና ልትከፍተው ስትል አባቷ ከለከላት ....!

አባቷም ከፊት ለፊትሽ በርካታ ጣፍጭና የሚያማምሩ ምግቦች እያሉ የተሸፈነውን ለምን መክፈት ፈለግሽ ሲል ጠየቃት...?

ልጂቱም የተሸፈነ ስለሆነ በውስጥ ያለው ያማረና የተሻለ ጥፍጥና ይኖረዋል  ብየ ስላሰብኩ ነው ስትል መለሰች ...

አባቷም ፈገግ አለና እንዲህ አላት

በሒጃብ ለምን እንደምሸፍንሽ አወቅሽ!

ልጂቱም ወደ መሬት እየተመለከተች አባቷ ያላት ገባት !

ከዛ ብኋላ ምርጥ የተሸፈነ ምግብ ሆነች!

ሒጃብ ነገራቶች ለማክበድ ሳይሆን በአጭሩ

መደበቅ ያለበት ተደብቆ ማየት ያለበት እንዲያይ ነው ።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Murad ishak shared a
Translation is not possible.

የሞሳድ ሃላፊ የነበረው ዳኒ ያቶም ከእሰራኤል ጋዜጣ ያድዖት አህረኖት ጋር ከቀናት በፊት ባደረገው ቀለ ምልልስ

"ምንድን ነው እየተፈጠረ ያለው?

የሙሴ ፈጣሪ ረሳን ተወን ማለት ነው?

ይህ እንዴት ሊሆን ቻለ።

170 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር አፍስሰን የሰራነው። የራሳችን ምርት የሆነችው በአለም ፊት ስንመካበት የከረምነው ሜርካፋ የምትሰኘው ታንክ የሃማስ ተዋጊዎች በቀላል መሳሪያ በአርቢጂ እንዳልነበረች አመድ ሲያደርጓት ማየት ለማመን ይቸግራል ከነሱ ጋር ሁኖ የሚዋጋ ነገርማ አለ አለዚያማ በፍፁም እነዚህን ታንኮቻችንን በቀላሉ ማቃጠል ከቶ አይቻልም። እነዚህ ሰዎች የተኮሱት ሁሉ መሬት ላይ አይወድቅም ያለ የሙሴና የሃሮን ፈጣሪማ ከድቶናል አበቃ ሌላ የምለው የለኝም"

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Murad ishak shared a
Translation is not possible.

ብቸኝነትን አትፍሪ ከትርፍ አልባ አብሮነት ነፃነት የተሞላው ብቸኝነት በላጭ ነው። አስተዋይ ሰወች የጓደኛን ጥራት እንጂ ብዛትን አይመዝኑም።

ቢንት ሙሀመድ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group