UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

በፈፀምከው ወንጀል በዱንያ እንድትቀጣ ከተወሰነብህ ቅጣቱ.......!!

<በጤና መጓደል

<በሀብት መቀነስ

<በቤተሰብ ማጣት

<በጭንቀትና አለመረጋጋት

<በፀብ

:

:

:

ሊሆን ይችላል።

«ከሁሉም ከባዱ ቅጣት ግን በቀልብ ድርቀትከተቀጣህ ነው።»

اللهم  انا نعوذبك من قلب قاسية

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

✩ ስትመክር ተመካሪው ምክሬን ሊቀበለኝ ይገባል ከሚል መነሻ አይሁን።

✩ስትሰጥ መመስገንና መወደስን አስበህ አትስጥ።

✩ስታሸ'ማግል ግድ መታረቅ አለባችሁ ከሚል ቅድመ ሁኔታ ሊሆን አይገባም።

ከላይ የተጠቀሱትን ስታደርግ ሃሳብህ  መልካምን መፈጸም፣ሀላፍትናን መወጣት እንድሁም ሌሎችን ለመጥቀም በማሰብ ብቻና ብቻ ይሁን።

#ከኢብኑ_ሀዝም_ምክሮች

𝐓𝐞« t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

🔻አንቺ የጣልሽው #ክብርና ማንነት ማንም አንስቶ ሊሰጥሽ አይችልም #ክብርሽን እራስሽ ጠብቂው ሰዎች የሚወዱሽ ሆነ የሚያከብሩሽ #ከክብርሽ ጋር ስትኖሪ ነው።

منقول

نعم والله كلام صحيح 👌

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

~📌በድንሽ ከፍ እንድትይ የሚያግዙሽ እህቶችን አጥብቀሽ ያዢ ! ...........አንዳንዴ ሂወት አንድ እድል ልትሰጥሽ ትችላለች  !ያን እድል እንደት መጠቀም እንደምትቸይ ካለወቅሽ  ሊያመልጥሽ እና ደግመሽ ብትመኚ ላታገኚ ትችያለሽ እና  !!

https://t.me/joinchat/T9K6KptHSDQ2ZTI0

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

💎የዛሬዋ ተማሪ የነገዋ መድረሳ.........🌹

🎀ነገ ልጆችሽን በተርቢያ አንፀሽ ለማሳደግ ዛሬ ላይ አንች ድንሽን በመማር በማወቅ መትጋት አለብሽ !!

ዛሬ ላይ የቀሠምሺው ሸሪአዊ እውቀት ነገ ለልጆችሽ ጡሩ መድረሣ ትሆኝበታለሽ

ስለዚህ ካሉቧልታ ወሬና ከቴክሥት ከተለያዩ ከንታክቶች እራሥሺን አርቀሽ ዲንሽን ተማሪ

ዉዷ በርቺልኝ! ዒልም በመፈለግ ላይ ♡

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group