UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

#ኢብኑል_ቀዪም ረሒመሁሏህ እንዲህ ብለዋል:-

"ሶስት ንግግሮች አሉ ፣ ሰለፎች እርስበርስ ይፃፃፏቸው የነበሩ። እነዚህን አንድ ባሪያ በልቡ ሰሌዳ ላይ ቀርፆ ቢፅፋቸውና በተነፈሰ ቁጥር ቢያነባቸው ራሱ ያንስባቸዋል። እነሱም :

✿ ውስጡን ያስተካከለ አሏህ ውጩን ያስተካክልለታል፣

✿ በእሱና በአሏህ መካከል ያለውን ግኑኝነት ያስተካከለ አላህ በእርሱና በሰዎች መካከል ያለውን ግኑኝነት ያስተካክልለታል፣

✿ ለአኼራው የሰራ አሏህ የዱንያን ጣጣ ይበቃዋል።

📚 ۞【الرسالة التبوكية【٩٢】۞

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈

🔆 •••የሰለፎች ኮቴ•••

✅ አንብቦ ያሰራጨን አሏህ ይመንዳው👇

🔆 https://t.me/selefs_footstep

Telegram: Contact @selefs_footstep

Telegram: Contact @selefs_footstep

በየቀኑ የቀደምቶችን ድንቃድንቅ ንግግሮች እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን ፣ ሼር ያድርጉ?
Send as a message
Share on my page
Share in the group
6 month Translate
Translation is not possible.

ናዐም እውነት ነውና

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ጀነትን አይገቡም!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿وَنِسَاءٌ كَاسِيَاتٌ عَارِيَاتٌ، مُمِيلَاتٌ مَائِلَاتٌ، رُءُوسُهُنَّ  كَأَسْنِمَةِ الْبُخْتِ  الْمَائِلَةِ، لَا يَدْخُلْنَ الْجَنَّةَ، وَلَا يَجِدْنَ رِيحَهَا، وَإِنَّ رِيحَهَا لَيُوجَدُ مِنْ مَسِيرَةِ كَذَا وَكَذَا﴾

“ሴቶች ናቸው ለብሰው ያለበሱ የሆኑ፣ ወደ መጥፎ ነገር ተዝንባዩች እና አዘንባዩች፣ እራሳቸውን እንደ ግመል ሻኛ የቆለሉ። ጀነትን አይገቡም። ሽታውንም አያገኙትም። የጀነት ሽታ ከዚያ ወደዚያ (ከረጅም ርቀት) የሚገኝ ሆኖ ሳለ።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 2128

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

1 view
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ከሰዎች መከጀል ክብርን ያጓድላል!

ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ(ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላሉ:-

« ለምትጓነጨዉ ዉሀ እንኳን ከሰዎች ፈላጊ ሆነህ በቀረብካቸዉ ቁጥር፤ እነሱ ዘንድ የሚኖርህም ክብር በዚያዉ ልክ ይወርዳል።» [መጅሙዑል ፈታዋ 1/39]

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group