UMMA TOKEN INVESTOR
Edit profile
About me

❤"غدا إن شاءالله...ستشرق الشمس لأجلي"❤

ibrahim_seid shared a
Translation is not possible.

follow follow

ibrahim_seid

ibrahim_seid

ibrahim_seid

ibrahim_seid

ibrahim_seid

Follow follow follow

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

follow follow

ibrahim_seid

ibrahim_seid

ibrahim_seid

ibrahim_seid

ibrahim_seid

Follow follow follow

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ሐቢቢ🥰

ነፍስህ ወደ ወንጀል በጠራችሁ ጊዜ፤ ይህንን ቆንጆ ማስታወሻና ተግሳፅ አስታውሳት።

(قُلْ أَذَٰلِكَ خَيْرٌ أَمْ جَنَّةُ الْخُلْدِ الَّتِي وُعِدَ الْمُتَّقُونَ…)

«… (በላቸው) ይህ የተሻለ ነውን ወይንስ ጥንቁቆቹ ተስፋ የተሰጧት የዘለዓለሟ ጀነት⁉️…»

[አል-ፉርቃን: 15]

ከጀነት ይልቅ ያ ነፍስህ እንድትፈጽመው የገፋፋችሁ ወንጀል ይሻላል ብለህ ከፈጸምከው…!

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ለአሏህ ብለን የምንዋደድ ስንቶቻችን ነን ❗️❓❔

ለአሏህ ብሎ የተዋደደን እና በዛው ላይ የተለያየን ሰው ነገ አሏህ በአርሹ ጥላ ስር እንደሚያደርገው የምናውቅ ስንቶቻችን ነን❔❓

አሏህ ያግራልን🤲🤲

ታላቁ የእውቀት ባህር ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ:–

"ዲናዊ ዝምድና ከጭቃዊ ዝምድና የላቀ ነው። በልቦችና በሩሖች መካከል ያለው መቀራረብ በአካላት መካከል ካለው መቀራረብ የበለጠ ነው።"

(ሚንሃጁ አስሱንናህ: 7/78)

አፍወን 😊 ሁሌም በኸይር ለመተዋዋስ

አንድ አፍታ ከስር ያለውን የቴሌግራም ሊንክ

በመጫን Join ያድርጉ ጀዛኩሙላህ ኸይር 🤍.

ቴሌ ግራም ቻናል

https://t.me/Ibnu_seiid

ኡማ ላይፍ

https://ummalife.com/ibrahim_seid

.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ድብቁን በድብቅ:–

★ከአላህ ውጪ ማንም ለማያውቀው ለተደበቀው ህመምህ ከአላህ ውጪ ማንም ያላየህን ሶደቃ ደብቀህ ስጥበት

★ከአላህ ውጪ ማንም ለማያውቀው ለተደበቀው የውስጥ ጭንቀትህ ከአላህ ውጪ ማንም የማያውቀው የሆነን ኢስቲግፋር ደብቀህ አድርግበት

★በየጊዜው ብቅ ለሚለው አድራሻውን ለማታውቀው ድብቅ ትካዜህ ከአላህ ውጪ ማንም ያላየው የሆነን ድብቅ ሁለት ረከዓ ስገድበት ...ድብቁን በድብቁ ...

★ሁሌም አስታውስ ሁሉም የቀልብ በሽታዎች በጠቅላላ "ቁርኣንን ከልብ አስተንትኖ ማንበብ፣ ከልብ የሆነ ዱዓ ፣ አላህን አብዝቶ ማስታወስ ፣ በመልእክተኛው (ሰ ዐ ወ) ላይ ሰለዋት ማብዛት "ሁነኛ መድኋኒታቸው ነው ።

ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ

t.me/Ibnu_seiid

t.me/Ibnu_siid

Send as a message
Share on my page
Share in the group