UMMA TOKEN INVESTOR

About me

I'm only me!

Translation is not possible.

ትንስ ህመም ቢጤ ጎብኘት አድርጋኛለች

እስኪ ዱዓ አድርጉልኝ!

اللهم يا سامع دعاء🤲🤲🤲

أَنِّى مَسَّنِىَ ٱلضُّرُّ وَأَنتَ أَرْحَمُ ٱلرَّٰحِمِينَ

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

#ፍርድ_ወይም_ሁክም_በኢስላም

وَمَن لَّمْ يَحْكُم بِمَآ أَنزَلَ ٱللَّهُ فَأُو۟لَٰٓئِكَ هُمُ ٱلْكَٰفِرُونَ

አላህም ባወረደው ነገር ያልፈረደ ሰው እነዚያ ከሓዲዎቹ እነርሱ ናቸው፡፡

👉 አላህ ባወረደው ነገር አለመፋረድን ዑለማዎች በ 5 ደረጃ ይከፍሉታል!

1️⃣ በሸሪዓ ህግ መፋረድ አያስፈልግም ይሄ ኋላ ቀር ህግ ነው ያለ ሰው #ይkfራል

2️⃣ የሸሪዓ ህግ መኖሩን አምኖ ግን በላጩ ሰው ሰራሹ ህግ ነው ያለ #ይkfራል

3️⃣ የሸሪዓውም ህግ ሰው ሰራሹም ህግ እኩል ነው በሁለቱም መፋረድ ይቻላል ያለ #ይkfራል

4️⃣ በላጩ የሸሪዓው ነው ግን በሰው ሰራሹም መፋረድ ይቻላል ያለ #ይkfራል

5️⃣ ሸሪዓ ባለበት ሀገር ላይ አላህ ካወረደው ህግ ውጭ መፋረድ እንደማይቻል አምኖ ነገር ግን ዱኒያዊ ጥቅም አታሎት በሰው ሰራሹ ህግ ቢፋረድ:-

ወንጀል ሰርቷል ይባላል እንጂ #ከfሯል_አይባልም

አላህ ሁላችንንም ከኩfር ይጠብቀን! 🤲🤲🤲

https://t.me/hazaminfedlirabbi

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

𝑺𝒆𝒍𝒖 𝒂𝒍𝒆𝒏 𝒏𝒆𝒃𝒊✿︎ꨄ︎

༄𝓈ℯ𝓁ℯ𝓁𝒶𝒽𝓊 𝒶𝓁ℯ𝓎𝒽𝑖 𝓌ℯ𝓈ℯ𝓁ℯ𝓂

ሠሉ አለን ነቢ ✿︎ꨄ︎

༄ ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም (ﷺ)

🕌🕋🕌

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ሰዎች ካሜራን ሲያዩ በጣም ይጠነቀቃሉ!

አላህ (ሱወ) ግን እነሱንም ካሜራውንም የሚያይ ታላቅ ጌታ ነው!

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ይሄ ድንገት ስንመለከተው የበር ቁልፍ ሚመስለው ፒክቸር ከላይ ወደ ታች የተነሳ በይቱላሂል ሀረም(ካዕባ) ነው!

አላህ (ሱወ) ሁላችንንም የተከበረው ቤቱን የምዘይረትን እድል ይወፍቀን አቦ!

#ahmed_hassen

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group