UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

4 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
10 month Translate
Translation is not possible.

የጭንቅ ግዜ ዱዓእ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿دعَواتُ المكروبِ: اللَّهمَّ رحمتَكَ أرجو فلا تكِلْني إلى نفسي طرفةَ عينٍ وأصلِحْ لي شأني كلَّه لا إلهَ إلّا أنتَ﴾

“የጭንቅ ግዜ ዱዓእ፦ ‘አላህ ሆይ! እዝነትህን አሻለሁ፡፡ ለቅፅበት ያክል እንኳ ለራሴ አትተወኝ፡፡ ሁለ ነገሬን ያማረ አድርግልኝ፡፡ ከአንተ ውጭ ሌላ አምላክ የለም፡፡’”

🌺አልባኒ በሶሂህ አቡ ዳውድ ዘገባ ውስጥ ሀሰን ብለውታል: 5090

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
12 month Translate
Translation is not possible.

ወንድማችን ሠለምቴው ሰልማን እሥልምናን ከተቀበለ በኋላ ለሙሥሊሙ ብዙ ነገሮችን ያበረከተ ብዙ እህቶችን እና ወንድሞችን ያስተማረ በሃይማኖት ንጽጽር ላይ ጠንካራና ለብዙሃኑ ከብርሃን ነጸብራቅ የተሰኘውን መጽሐፉን ለንባብ ያቀረበልን ነው ።

ሰልማን ዛሬ ላይ በኩፉኛ ህመም ላይ ይገኛል ። ህመሙ ዘግየት ቢልበትም አሁን ላይ ግን ከእኛ ድጋፍ የሚፈልግበት ደረጃ ላይ ነው የሚገኘው ። ወንድማችንን አሳክመን ከአሏህ ጋር ወደ ትክክለኛ ማንነቱ በአሏህ ፈቃድ ይመለስ ዘንድ ኋላፍትናችንን መወጣት ግድ ይለናል ።

አድራሻ ፦

ሰልማን ካሳ ሞላ

አቢሲኒያ ባንክ

18950828

ሰልማን ካሳ

ንግድ ባንክ

1000186476933

ብለው ማስገባት ይችላሉ ።

ስልክ ቁጥር

+251 91 833 3733

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
12 month Translate
Translation is not possible.

ሁሉም አስካሪ መጠጥ…

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿كُلُّ شَرَابٍ أَسْكَرَ فَهُوَ حَرَامٌ﴾

“ሁሉም አስካሪ መጠጥ ሐራም (የተከለከለ) ነው።”

ቡኻሪ ዘግበውታል: 242

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
1 year Translate
Translation is not possible.

۞ أَلَمْ أَعْهَدْ إِلَيْكُمْ يَا بَنِي آدَمَ أَن لَّا تَعْبُدُوا الشَّيْطَانَ ۖ إِنَّهُ لَكُمْ عَدُوٌّ مُّبِينٌ

የአደም ልጆች ሆይ! ሰይጣንን አትገዙ፤ እርሱ ለእናንተ ግልጽ ጠላት ነውና በማለት ወደእናንተ አላዘዝኩምን?

(ሱረቱል ያሲን 60)

لَوْ أَنزَلْنَا هَٰذَا الْقُرْآنَ عَلَىٰ جَبَلٍ لَّرَأَيْتَهُ خَاشِعًا مُّتَصَدِّعًا مِّنْ خَشْيَةِ اللَّهِ ۚ وَتِلْكَ الْأَمْثَالُ نَضْرِبُهَا لِلنَّاسِ لَعَلَّهُمْ يَتَفَكَّرُونَ

ይህንን ቁርኣን በተራራ ላይ ባወረድነው ኖሮ ከአላህ ፍራቻ (የተነሳ) ተዋራጅ ተሰንጣቂ ኾኖ ባየኸው ነበር፡፡ ይህችንም ምሳሌ ይገመግሙ ዘንድ ለሰዎች እንገልፃለን፡፡

(ሐሸር 21)

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group