UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

🕌አዝካር🕌

የዕለቱ አዝካር

➖➖➖➖➖➖➖➖➖

🌺 ከበሽታ እና ከቀብር ቅጣት ለመጠበቅ የሚደረግ ዚክር

----------------------------------

ቢስሚላሂራህማኒራሂም

---------------------------- اللَّهُمَّ عَافِنِي فِي بَدَنِي، اللَّهُمَّ عَافِنِي فِي سَمْعِي، اللَّهُمَّ عَافِنِي فِي بَصْرِي، لَا إِلَهَ إِلَّا أَنْتَ، اللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوْذُ بِكَ مِنَ الْكُفْرِ، وَالْفَقْرِ، وأَعُوْذُ بِكَ مِنْ عَذَابِ القَبْرِ، لَا إِلَهَ إِلَّا أَنْتَ.[ثَلاثَ مَرَّاتٍ]

አላህ ሆይ አካሌን ጤናማ አድርግልኝ፡፡ አላህ ሆይ ጆሮዬን ጤናማ አድርግለኝ፡፡ አላህ ሆይ ዓይኔን ጤናማ አድርግልኝ፡፡ ከአንተ ውጭ ሌላ አምላክ የለም፡፡ አላይ ሆይ ከክህድትና ከድህነት በአንተ እጠበቃለሁ፡፡ ከቅብር ቅጣትም በአንተ እጠበቃለሁ፡፡ ከቅብር ቅጣትም በአንተ እጠበቃለሁ፡፡ ከአንተ ውጭ ሌላ አምላክ የለም፡፡ 3 ጊዜ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

አዕራቢዎቹ ተጣሉና:

አንደኛው: ‐ «በአንድ ጥፊ መዲና እንዳላደርስህ!» ብሎ ዛተ።

ሌላኛው ምናለ?: ‐ «አንድ ጥፊ ጨምርልኛ። ባንተ እጅ አላህ ሐጅ ፅፎልኝ ይሆናል!»😁

:

ፀባቸው ራሱ ደስ ሲል!😊

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

🕌ሀዲስ

የዛሬው ሀዲስ

.....................................

አቡ ሁሬይራ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት አንድ ሰው የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) ዘንድ ቀረበና፡- ‹‹የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) ሆይ! ይበልጥ ሎጎዳኘው የሚገባኝ ሰው ማንነው?›› አላቸው፡፡ ነብዩም (ሰ.ዐ.ወ) ‹‹እናትህ›› አሉት፤ በድጋሚ ‹‹ከዚያስ ቀጥሎ ማንነው?›› አላቸው፤ ነብዩም (ሰ.ዐ.ወ) ‹‹እናትህ›› አሉት፡፡ ሰውዬው ‹‹ከዚያስ ቀጥሎ?›› አላቸው፡፡ ነብዩም (ሰ.ዐ.ወ) ‹እናትህ›› አሉት፡፡ (ለአራተኛ ጊዜ) ‹‹ከዚያስ ቀጥሎ?›› አላቸው፡፡ ነብዩም (ሰ.ዐ.ወ) ‹‹አባትህ› አሉት፡፡

📚ሐዲሱን ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል

በሌላ ዘገባ ደግሞ ‹‹የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! ይበልጥ ልጎዳኘው የሚገባኝ ሰው ማንነው?›› ብሎ ጠየቃቸው፡፡ ነብዩም (ሰ.ዐ.ወ) ‹‹እናትህ ከዚያም እናትህን ከዚያም እናትህን ከዚያም የቅርብ ዘመድህን ከዚያም የቅርብ ዘመድህን›› አሉት፡፡

1️⃣ እናት ከልጁ መወለድ እስከ ሞቱ ድረስ ከፍተኛ መስዋዕትነት የከፈለችና የምትከፍልም በመሆኗ ከፍተኛ አትኩሮት ለመስጠት ነው፡፡

2️⃣ የእናት ደረጃ ከአባት የበለጠ ከፍተኛ ስፍራ እንዳለው ማሳያ ነው፡፡

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

🕌አዝካር🕌

የዕለቱ አዝካር

➖➖➖➖➖➖➖➖➖

🌺 ነፋስ ሲነፍስ የሚደረግ ዚክር

----------------------------------

ቢስሚላሂራህማኒራሂም ----------------------------------. اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ خَيْرَهَا، وَأَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّهَا

አላህ ሆይ መልካሟን÷ በውስጧ የያዘችውን መልካም ነገርና የተላከችበትን መልካም ነገር እጠይቅሃለሁ፡፡ ከክፉዋ፣ በውስጧ ከያዘቸችው ክፉ ነገርና ከተላከችበት ክፉ ነገር በአንተ እጠበቃለሁ።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

🕌ሀዲስ

የዛሬው ሀዲስ

....................................

አነስ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብሏል ‹‹ሟችን ሶስት ነገሮች ይከተሉታል፤ ቤተሰቡ፣ ገንዘቡና ስራው፡፡ ሁለቱ ሲመለሱ አንዱ ከርሱ ጋር ይቀራል፡፡ ቤተሰቡና ገንዘቡ ሲመለሱ፤ ስራ ይቀራል፡፡ (አብሮት መቃብር ይወርዳል)››፡፡

📚 ሐዲሱን ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል

✔️ ከራስ ጋር የሚቀራው ብቸኛው ነገር የራስ በጎ ተግባር ብቻ ነው፡፡ ስለዚህ በጎ ስራ ላይ መበርታት አለብን፡፡

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group