UMMA TOKEN INVESTOR

Nebil Fikru shared a
Translation is not possible.

DO NOT STOP TALKING ABOUT PALESTINE

LET'S SPREAD THE WORDS‼️📢

IT'S A HUMANITARIAN DUTY!

No internet communication, no food, no safe place to live.

How many PALESTINIAN CHILDREN have to die before Israel stops their TERRORISM?

#stopgenocideingaza

#ceasefirenow

#nooilforisrael

3 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

See I've known terror for quite some time

57 years so cruel

Terror breathes the air I breathe

It's the checkpoint on my way to school

Terror is the robbery of my land

And the torture of my mother

The imprisonment of my innocent father

The bullet in my baby brother

The bulldozers and the tanks

The gases and the guns

The bombs that fall outside my door

All due to your funds

You blame me for defending myself

Against the ways of my enemies

I'm terrorized in my own land

But am I the terrorist?

Outlandish- look into my eyes

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Nebil Fikru shared a
Translation is not possible.

ዛሬ ለሊት ስንት ቤት በቦምብ ተወርውሯል ፣ ዛሬ ማታ ስንት ሰማዕታት ተነስተዋል ፣ ዛሬ ማታ ስንት ሰው ቆስሏል።

በጋዛ ሰርጥ ከ 8 ሰአታት በላይ ኢንተርኔት እና ግንኙነቶች ተቋርጠዋል, አምቡላንስ ወይም ሲቪል መከላከያዎች የቦምብ ጣብያዎችን መድረስ አልቻሉም.

የጋዛ አሁኑ ዘጋቢ፡ ጋዛ ዛሬ ምሽት በመቶዎች በሚቆጠሩ ሮኬቶች እና ዛጎሎች እና በሺዎች የሚቆጠሩ ደም አፋሳሽ እና ኃይለኛ የቦምብ ድብደባ ተፈጽሞባታል.. የቦምብ ጥቃቱ አሁንም እንደቀጠለ ነው 🇵🇸

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Nebil Fikru shared a
Translation is not possible.

ስለ ፈለስጢን ምን አዲስ ነገር አለ⁉️

========================

✍ የፈለስጢን (የጋዛ ሙስሊሞች) ጉዳይ በየቀኑ አሳዛኝነቱ ቀጥሏል። በየቀኑ የንጹሐን ህይዎት እየተቀጠፈ ነው፣ በርካታ መሠረት ልማቶች እየወደሙ ነው።

ዛሬ ይፋ በሆነው መረጃ መሠረት እስካሁን 5087 ሙስሊሞች በጽዮናዊቷ ያላባራ የቦምብ ዝናብ ተገድለዋል፣ ከነዚህ መካከል 2055 የሚሆኑት ህፃናት ሲሆኑ 1119 የሚሆኑት ሴቶች ናቸው። 217ቱ አዛውንቶች ነበሩ። 1500 የሚሆኑት በፍርስራሽ ስር እንደጠፉ ናቸው፤ ከመካከላቸው 800 የሚሆኑት ህፃናት አሉ። እስካሁን ድረስ ጀናዛቸው እንኳ አልተገኘም። 15,273 የሚሆኑት ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸዋል።

አጠቃላይ የተፈናቀሉት 1 ሚሊዮን 400 ሺህ አካባቢ ሲሆኑ፤ 685 ሺህ የሚሆኑት ከሌሎች ቤተሰቦቻቸው ጋር ተፈናቅለዋል፣ 565 ሺህ የሚሆኑት ከተባበሩት መንግስታት የስደተኞችና የእርዳታ ሥራ ኤጀንሲ (UNRWA) ጋር ግንኙነት ወዳላቸው ት/ቤቶች ተፈናቅለዋል፣ 101 ሺህ የሚሆኑት በመስጂዶች፣ በቤተ ክርስቲናትና በህዝባዊ ቦታዎች ተጠልለዋል፣ 70 የሚሆኑት በ67 ት/ቤቶች ተፈናቅለው ይገኛሉ።

የተለያዩ ሃገራት መንግስታት የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲደረግ ቢጠይቁም፤ አሜሪካ በጸጥታው ም/ቤት ያላትን ድምፅን በድምፅ የመሻር መብት ተጠቅማ የፈለስጢናዊያን ጭፍጨፋ እንዲቀጥል አድርጋለች።

ምን ያክል የፈለስጢን ህፃናትና ሴቶች ተጨፍጭፈው ሲያልቁ እንደምትረካ አይታወቅም።

ሌላውም ዓለም በሰልፍ ድጋፉ እያሳዬ ቢሆንም ከዚያ የዘለለ ማድረግ አልቻለም።

በጋዛ አሁንም ቢሆን የውሃ፣ የመብራት፣ የምግብና የነዳጅ ማዕቀብ እንደተጣለ ነው። ባለፈ ብቻ 20 የሚሆኑ የጭነት መኪኖች ገብተው ነበር። ግን ለ2+ ሚሊዮን ህዝብ ምንም ማለት አይደለም። የጋዛን ሰብዓዊ ቀውስ ለመመከት በየቀኑ መቶ የጭነት መኪኖች መግባት አለባቸው።

አላህ በጥበቡ ከላይ ፈረጃውን አውርዶ ካሉበት በላእ ይገላግላቸው እንጂ እየተካሄደ ያለው ይፋዊ የዘር ማጥፋት ወንጀል ታሪክ የማይረሳው እጅግ አሰቃቂ እልቂት ነው።

ከዱዓእ ውጭ አቅም የለንምና ሁሌም ወንድሞቻችንን እናስታውሳቸው።

via: murad tadese

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group