UMMA TOKEN INVESTOR

About me

Merchant

Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ

🌸ኢልመል ፈራኢድ🌼

የውርስ ክፍሎች

ውርስ በሁለት ይከፈላል ።እነሱም ፦ የድርሻ ውርስ እና የጠቅላይ ወራሽ(አስባ)ውርስ ናቸው።

1 የድርሻ ውርስ ፦

ይህ ማለት ወራሹ በቁርዓን ወይም በሀዲስ (ሱና) በተወሰነለት ድርሻ መስረት ሲወርስ ነው።

2 የአሰባ(ጠቅላይ ወራሽ) ውርስ ፦

ይህ ማለት ወራሹ የድርሻ ወራሾች እንደየድርሻቸው

ከወረሱ በኋላ የቀረውን ንብረት ጠቅልሎ ሲወርስ ነው።

           🍓  የድርሻ ውርስ

የድርሻ ውርስ ባለቤቶች በቁርኣን የተገለፁልን ሲሆን እነርሱም ስድስት ቁጥሮች ናቸው።

✅ ግማሽ (ኒስፍ) 1/2

ሀ. ባል የንብረቱ ግማሽ እሚደርስው የሞተችው ሚስቱ ልጅ የሌላት እንደሆነ ነው።

ለ. ሴት ልጅ ይኸውም ወንድምና እህት አንድም ሆነ ከአንድ በላይ ከእሷ ጋር የሌለ እንደሆነ ነው።

ሐ. የልጅ ልጅ ሴቲቱ ከእሷ ጋር ወንድ ልጅ ከለለ ነው።

መ. የሟች እህት በእናትም በአባትም የሆነች ይኸውም ከእሷ ጋር የሟቹ ወንድም፤አባት፤ልጅ፤የልጅ ልጅ የመሳሰሉት የሌሉ እንደሆነ ግማሽ ትወርሳለች።

ሠ. በአባት ብቻ የሆነች እህት እሷም የምትወርስው ወንድም፤አባት፤የአባት አባት የመሳሰሉት የሌሉ እንደሆነ ነው።

✅ሩብ ከአራት አንድ 1/4

ሀ. ባል ይኸውም ለሞተችው ሚስቱ ልጅ፣የልጅ ልጅ ሴትም ይሁን ወንድ የሌላት እንደሆነ ነው።

ለ. ሚስት የሞተው ባሏ ወንድም ሆነ ሴት ልጅ ከለለው ሩብ ትወርሳለች።

✅ አንድ ስምንተኛ (ሱሙን) 1/8

የሞተው ባል አንድም ይሁን ከዛ በላይ ሚስት ቢኖሩት አብሮቸው ልጅ ወይም የልጅ ልጅ ካለ ሱሙን ይወርሳሉ።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Anwar Mursla Сhanged his profile picture
7 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group